Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

WELCOME TO ADDIS ABABA 2026!

Post by Horus » 10 Feb 2026, 12:05

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23763
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: WELCOME TO ADDIS ABABA 2026!

Post by Fed_Up » 10 Feb 2026, 12:13

ውታፍ ነቃይ ኣዛውንቱ Hoèrus

3 የአዲስ አበባ ቦታዎችን 300 ጊዜ አምሯል እያልክ ብታሳየን የ120 ሚሊዬን የኢትዮጵያ ህዝቦች የጨለማ ኑሮን አይቀይርም:: ከኮሪደሩ በስተጀርባ ያለው ድቅድቅ ጨለማ አፍ አውጥቶ ይናገራል :: የብልጽግና ኢትዮጵያ ቡቱታም ድሃ ናት የቻይና አምፖሎች ማንም ግለሰብ ቤት የሚገኝ የውሃ ፋውንቴን ያንን እውነታ ፈጽመው አይቀይሩትም:: አራት ነጥብ

Horus
Senior Member+
Posts: 41908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: WELCOME TO ADDIS ABABA 2026!

Post by Horus » 10 Feb 2026, 12:31

Fed_Up wrote:
10 Feb 2026, 12:13
ውታፍ ነቃይ ኣዛውንቱ Hoèrus

3 የአዲስ አበባ ቦታዎችን 300 ጊዜ አምሯል እያልክ ብታሳየን የ120 ሚሊዬን የኢትዮጵያ ህዝቦች የጨለማ ኑሮን አይቀይርም:: ከኮሪደሩ በስተጀርባ ያለው ድቅድቅ ጨለማ አፍ አውጥቶ ይናገራል :: የብልጽግና ኢትዮጵያ ቡቱታም ድሃ ናት የቻይና አምፖሎች ማንም ግለሰብ ቤት የሚገኝ የውሃ ፋውንቴን ያንን እውነታ ፈጽመው አይቀይሩትም:: አራት ነጥብ
አንተ የወደቀ ኤርትራዊ፣
ለምን በከንቲ 24/7 ትጨነቃለህ? ተመልሰህ እዚች ከተማ ለመኖር አዲስ ሌላ የኤርትራ ትውልድ መሆን ይኖርብሃል! የናንተ ቶክሲ ካንሰር የወደቀ ፋንዲያ ትውልድ ሁለተኛ አዲሳባን አትረግጡትም!

አሁን ይቅልስ ስለ አሰብ እንደ ቀሩት ውድቅ ዘመዶችህ ስለአሰብ ተጨነቅ ፣ ወደ ባለቤቷ እስከ ምንመልሳት!

አዲሳባ ኢትዮጵያን ለኛ ተውልን! ታስታውሳለህ ከጣሊያን አፓርታይድ ነጻ አድርገን አስተምረን ሾመን ሰው ያደረኝህኮ እኛ ነበርን!

አህያ ወርቅ ቢያነጥፉለት ያው ወደ አመዱ ነውና ተመልሰህ ወደ ወርደትና ስደትህ ተመልሰሃል!

ጣት ቆራጭ ባንዳ ከሃዲ የግብጽ ተላላኪ!
Last edited by Horus on 10 Feb 2026, 13:16, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 41908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: WELCOME TO ADDIS ABABA 2026!

Post by Horus » 10 Feb 2026, 12:34

Horus
Senior Member+
Posts: 41908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: WELCOME TO ADDIS ABABA 2026!

Post by Horus » 10 Feb 2026, 12:56

Horus
Senior Member+
Posts: 41908
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: WELCOME TO ADDIS ABABA 2026!

Post by Horus » 10 Feb 2026, 13:22

NEW DIL PLAZA @ TEWODROS SQUARE OFF CHURCHILL AVE.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23763
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: WELCOME TO ADDIS ABABA 2026!

Post by Fed_Up » 11 Feb 2026, 01:09

Horus wrote:
10 Feb 2026, 12:31
Fed_Up wrote:
10 Feb 2026, 12:13
ውታፍ ነቃይ ኣዛውንቱ Hoèrus

3 የአዲስ አበባ ቦታዎችን 300 ጊዜ አምሯል እያልክ ብታሳየን የ120 ሚሊዬን የኢትዮጵያ ህዝቦች የጨለማ ኑሮን አይቀይርም:: ከኮሪደሩ በስተጀርባ ያለው ድቅድቅ ጨለማ አፍ አውጥቶ ይናገራል :: የብልጽግና ኢትዮጵያ ቡቱታም ድሃ ናት የቻይና አምፖሎች ማንም ግለሰብ ቤት የሚገኝ የውሃ ፋውንቴን ያንን እውነታ ፈጽመው አይቀይሩትም:: አራት ነጥብ
አንተ የወደቀ ኤርትራዊ፣
ለምን በከንቲ 24/7 ትጨነቃለህ? ተመልሰህ እዚች ከተማ ለመኖር አዲስ ሌላ የኤርትራ ትውልድ መሆን ይኖርብሃል! የናንተ ቶክሲ ካንሰር የወደቀ ፋንዲያ ትውልድ ሁለተኛ አዲሳባን አትረግጡትም!

አሁን ይቅልስ ስለ አሰብ እንደ ቀሩት ውድቅ ዘመዶችህ ስለአሰብ ተጨነቅ ፣ ወደ ባለቤቷ እስከ ምንመልሳት!

አዲሳባ ኢትዮጵያን ለኛ ተውልን! ታስታውሳለህ ከጣሊያን አፓርታይድ ነጻ አድርገን አስተምረን ሾመን ሰው ያደረኝህኮ እኛ ነበርን!

አህያ ወርቅ ቢያነጥፉለት ያው ወደ አመዱ ነውና ተመልሰህ ወደ ወርደትና ስደትህ ተመልሰሃል!

ጣት ቆራጭ ባንዳ ከሃዲ የግብጽ ተላላኪ!
አንተ ቀዳዳ የሰባተኛ ሰፈር ሸሌ ልጂ ሊስትሮ:: ቅንቅናም ሁላ:: ሳትማሩ ልታስተምሩን ይከጂላችሁ ነበር እነ ተረት ተረት:: እድል ገጥሟችሁ ስልጥኗን ኤርትራ ለለማኝ ለሆላ ቀሮቹ በብር ሰሃን ተስጥቷችሁ እናንተም ቅማል ና ቱሃናሞች ወደ ሆላ መጎተታችሁ ሳያንስ ጨፍጭፋችሁን ነበር .. ግን ደግሞ አፍንጫችሁ ተጨፍልቆ ወደመጣችሁበት ቅማል ና ቱሆን መልሰናችሆል.. እንዲህ ነን እኛ ኤርትራውያን:: አሰብ የህልም ቅዠትህ ሆና እሷም ትኖራለች አንተም ጉድጎድ ትገባለህ:: ፈስ

ይሄን አለ ብለህ ደግሞ ዳይፐርህን እንዳታበላሽ:: ንገሩኝ ባይ ሸማግሌ::

Tiago
Member
Posts: 3150
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: WELCOME TO ADDIS ABABA 2026!

Post by Tiago » 11 Feb 2026, 02:45

The reality
መንገድ ላይ የሚተራመሱት በሙሉ እዚ አካባቢ አይኖሩም
ለሻይ መጠጫ ሳንቲም የላቸውም ተመልካቾች ናቸው
ሁሉም ጠረኑ የማይለቅ ጉራጌ ያመጣውን የቦንዳ ጫማና ልብስ የሚለብሰው
በትንሹ ሌባና የቀረው በእግር መኳተን መዝናኛው የሆነ ነው

በ 7pm 1ሰአት ሁሉም ወደ ቅራቅንቦ ሰፈሩ ይመለሳል
ከምሽቱ 8 pm ሁለት ሰአት በሗሃላ አካባቢው ባዶ ነው

አብዛኛው ህንፃ ሽንት ቤት ውሃ የለውም (most buildings have no pressure boosted water distribution system) or have low pressure pumps.
ውሃ በባሊ እያመጡ የሚሞሉ ሴት ሰራተኞች አሉ ለመጠቀም $20 ብር ያስከፍላል

guess what those who have none expected to do.

I live behind ቦሌ መድሃኒአለም - these videos horus cuts and pastes do not show the reality .like poor air quality( pollution),noise ,poor workmanship (roads,pavement,plumbing electrical installation) road hazards,thieves,beggars,etc

For some low life gurage like horus from አብነት / ሰባተኛ hell hole this area is heaven.

Post Reply