Page 1 of 1
ካሳ ምርጫ የባንዳዎች ቁንጮ !
Posted: 09 Feb 2026, 12:50
by Misraq
ካሳ ምርጫ የባንዳዎች ቁንጮ
ወረደ መቅደላ ለእንግሊዝ መዋጮ
ተሸሽጎ ነበር ዋሻ ውስጥ በጭጮ
ደርቡሽ ከተፈለት አንገቱን ቆልምጮ
Re: ካሳ ምርጫ የባንዳዎች ቁንጮ !
Posted: 09 Feb 2026, 15:03
by Axumezana
የኢትዮጵያ መሪዎች ባንዳነት ባህላቸው ነው። ቁንጮ ለሚለው ሃይለ ቃል የሚመጥነው ግን ሚኒልክ ብቻ ነው!
Re: ካሳ ምርጫ የባንዳዎች ቁንጮ !
Posted: 09 Feb 2026, 15:18
by Misraq
Axumezana wrote: ↑09 Feb 2026, 15:03
የኢትዮጵያ መሪዎች ባንዳነት ባህላቸው ነው። ቁንጮ ለሚለው ሃይለ ቃል የሚመጥነው ግን ሚኒልክ ብቻ ነው!
ጀግናው ቴውድሬስን ለማስገደልና ኢትዬጵያን ለማስወረር እንግልዝን ጎትቶ መንገድ እየመራ መቅደላ ድረስ ያመጣው ባንዳውና የባንዳ ቁንጮ ካህሳይ ምርጫ ነው።
ጀግናችንን አስበልቶ በተላላኪነት መሃዳስት ሱዳንንም ሲያስጠቃ ተበቀለት። አንገቱን እንደ ዶሮ አንገት ከትፈው ትምህርት አስተማሩት።
ምኒሊክ በቴዎድሮስ መካድ በጣም ሲቆጭ የነበረ አማራ ነው። ምኒሊክ ቢከፍልህ በስራህ ነው። እንደውም አልከፈለህም።
ከስህተትህ ሳትማር ኢትዬጵያን የሚጎዳ ብዙ ነገር 27 ዓመት ፈፅመህ አሁን የት እንዳለህ እና ለምን ይህ እንደሆነ ጠይቅ። for every action there is an equal or worse reaction. ግን እናንተ ከቶ አትማሩም።
Re: ካሳ ምርጫ የባንዳዎች ቁንጮ !
Posted: 09 Feb 2026, 15:19
by ethiopianunity
አታላይ አክስ aka AX. እውነትም አንተን ax out ማድረግ ነው። በጎን ኢትዮዽያዊ ከሗላ ጠላት።
ሚኒሊክን የሚጠላ ባንዳ ብቻና ቅኝ ግዛት የናፈቀው ነው። ሚኒሊክ የአፄ ዮሀንስ በስነት እድሜ ያንሰዋል ንጉስ ከመሆኑ በፊት። የሚያሳዝነው፣ ይህን ጥናት አድርጎ ለህዝብ ማቅረብ ምሁር ነመኝ ተብየው ከሚሊዮኖች ህዝብ አንድም የለም። አነጎላችን ነፍሳችን ተወስዷል። የፈለጋችሁትን በሉ፣ ተስፋየነበረው ኦርቶዶክሱ ነበር ቀሪው፣ እዛም አንድም የለም።