Page 1 of 1

አምየ ሚኒልክ የባንዳዎች ቁንጮ!

Posted: 09 Feb 2026, 12:42
by Axumezana
አምየ ሚኒልክ የባንዳዎች ቁንጮ
ወረደ አድዋ ባይገባም እንትጮ
ተሸሽጎ ነበር ዋሻ ውስጥ በጭጮ


"ምዕራፍ 2 - -የምንሊክና የጣልያን መወዳደስ

የትግሬው አጼ ዮሃንስ ሞት ለጣልያንና ለምንሊክ ትልቅ ድል ነበር። ምንሊክ ወደ መተማው ጦርነት ክተት ተብሎ እያለ፡ “እዬመጣሁ ነው” በማለት ነገር ግን በጦርነቱ አለመሳተፉ፡ ትግሬዎቹንም ከነ አጼያቸው ኣጋፍጦ መክዳቱ፡ ድሮውንም ያለመው ነገር ቢኖረው ነው። የትግራይ ሰራዊትም አጼውን ከስሮ ብቻ ሳይሆን ከመተማ ቀልቡን ተገፎ ነበር የተመለሰው።

ይህ ሁኔታ ለምኒልክና ለጣልያን እኔ ነኝ እንዳለ ፋሲካና ድል ያለ ፌሽታ በጥቅሉ ሰርግና ምላሽ ነበር። ጣልያንና ምንሊክ የትግራይን ንግስና ለመጨፍለቅ አንድ ዓይነት ኣቋምና ሚዛን ስለነበራቸው፡ በጋራ ጥቅም ምክንያት ይበልጡኑ ተሳሰሩ። አስመራን እንደተቆጣጠረ የጣልያኑ ጀነራል ኦርሮ በጽሑፉ እንዲህ ነበር ያለው፦

“ማእከላዊ ቦታዬን ከምጽዋ ወደ አስመራ የቀየርኩት፡ እኒያ ጠላቶቻችንና የምንሊክ ጠላቶች የሆኑትን (ኤርትራና ትግራይ)ን ባስቸኳይና በተቻለ ሁኔታ መፈናፈኛ ለማሳጣት እንዲያመች ብዬ ነው” . . . የሚል ይገኝበታል (ኮርተዘ ገጽ 115)። እኒያ ምናልባት ኣለን ኣለን የሚሉትን ትግራዮችንም ራሳቸውን እንዳያቀኑ ወኔያቸውን በመስለብ፡ የጣልያን ወዳጅ ለሆነው ለምኒልክ ይምበረከኩ ዘንድ ለማድረግ ጀነራል ኦርሮ፡ ዓድዋን በድንገት በመውረር በ27.8.1890 ተቆጣጠራት። የትግሮች ወኔ መሰለብና መርበትበት እንዲሁም የሸዋውን ምንሊክ ወኔ ካረጋገጠ በኋላም፡ የጣልያኑ ጀነራል ኦርሮ ዓድዋን ለቆ ወደ አስመራው ተመለሰ። በዚህም ጣልያንና ምንሊክ በመተባበር እጅጉኑ ፈነጠዙ።
"