ዶክተር አለማየሁ ብሩ ማነዉ?
Posted: 08 Feb 2026, 19:59
የዶክተር አለማየሁ ብሩን ስም እዚህ የማነሳዉ ከኣክብሮት ጋር ነዉ።
ከሰላሳ ዓመታት ገደማ በፊት ኣንድ የዉይይት መድረክ ዉስጥ በስም ያወኩት ሰዉ ነዉ።
የመጻፍ ችሎታዉ ከማከብራቸዉ ሰዎች ዉስጥ ነበር።
ስሙን የማልረሳበት ኣንድ የግል ጉዳይ ኣለኝ። የእኔን ስለ ኢትዮጵያ ፖለትካ አስተያየት መስጠት የቀየረ ሰዉ ነዉ።
አንድ ግዜ ሰምቼ የማላዉቀን ታሪክ የእሱ ጽሑፍ ዉስጥ በኣጋጣሚ ኣንብቤ በገን ዱኤ አርጌ ያስባለኝ ሰዉ ነዉ። በኣጋጣሚ ያነበብኩኝ ታሪክ ዕዉነትነት ኣላረጋገጥኩም።
ቢሆንም ሌሎች ሁለት ከእርስ በእርስ ነፃ የሆኑ ምንጮች ዶክተር አለማየሁ ብሩ የጻፈዉን ታሪክ ዕዉነትነት የምያጠነክሩ ሆነዋል።
በዚህ ግዜ ወደ ኋላ ተመልሼ ብዙ ተያያዥ ነገሮችን ሳሰላስል መለኮታዊ ምልክቶች ያሉበት ሆኖ ይታየኛል።
ስለዚህ እስቲ ስለመለኮታዊ ነገሮች ዕዉቀት ኣለን የምትሉ ካላችሁ ታሪኩን ኣንብባችሁ ይህ የኣንድ ሰዉ ቅዠት ነዉ ማለት ትችላላችሁ?
ታሪኩ እንዲህ ነዉ።
እኔ በወጣትነቴ ለተፈጥሮ ሳይንስ እንጂ ለታሪክ ዝንባሌ ኣልነበረኝም።
ኮሌጅ የኢትዮጵያ ታሪክ ትምህርት የመጀመርያዉ ፈተና የወሰድኩኝ ቀን ለምህንድስና ተማሪ ታሪክ ምን ያስፈልጋል የልጅነት ኩርፍያዬን ኣብሮኝ የተማሩ የሚዘነጉት ኣይመስለኝም።
ያ የታሪክ ትምህርት ዉስጥ ኣዕምሮዬ መዝግቦት የማልረሳዉ ኣንድ ታሪክ ብቻ ነዉ።
አሜሪካ ለትምህርት መጥቼ ኢትዮጵያዊያን ደጃ ኒዉስ ላይ የደርጉ የነበረዉን ክርክር ግዜ ሳገኝ ኣነብ ነበር።
እኔ ያደኩበት አከባቢ በታወቀ ስም የሚሳተፍን ኣንድ ግለሰብ ክርክር እያነበብኩኝ እና እየታዘብኩኝ ኣልፍ ነበር።
አከራከሩ ለወቀሳ የተነሳ ይመስል ነበር።
እኔ የታዘብኩኝ የክርክር ችሎታዉን ሳይሆን ወቀሳ ላይ እንጂ መፍትሔ ላይ ኣለማተኮሩን ነበር።
በደኩበት አከባቢ የታወቀ ስም መሳተፉም ገንቢ ለማይመስል ክርክር ምክር የምያስፈልገዉ ነዉ ብዬ ኣስቤም ነበር።
ኣንድ ቀን ታዝቤ ላለማለፍ ኣሰቤ ኣንድ የተመለሰን መልስ ሳነብ እኔ ያሰብኩት ምናልባትም እኔ ካሰብኩት በላይ በደንብ ተገልጿል ብዬ ኣለፍኩ።
ካልዘነጋሁ መልስ የሰጠዉ ሰዉ ጋብርየል በሚል ስም የሚሳተፍ ነበር።
ደጃ ኒዉስ ላይ አከራከሩን የታዘብኩኝ ተሳታፊ የሌላ አከባቢ ሰዉ መሆኑን ሰንብቼ ኣወኩኝ።
በእራሱ አከባቢ የታወቀ ሰዉ ሳይሆን ሌላ አከባቢ በታወቀ ሰዉ ስም በመጠቀም እንደዛ ይከራከር የነበረዉ በቅንነት ይሁን ለፖለትካ ደባ ይሁን ማወቅ ያስቸግረኛል። ለምን እንደነበረ የምያዉቀዉ እሱ ነዉ።
ያ መድረክ ላይ የነበረ ጎሳ ተኮር ክርክር እና በልጅነት በጨረፍታ የሰማሁኝን ታሪክ የበለጠ ማሳወቅ በኢትዮጵያ ፖለትካ ላይ ሀሳብ መስጠት ለእኔ ኣይዴለም ብዬ ነበር።
ኦሮሞ እና ኦሮምኛ ተናጋሪ ማለት፣ አማራ እና አማርኛ ተናጋሪ ማለት በዛ ዘመን ግልጽ ኣልነበሩም። በዚህ ዘመንም ለብዙዎች ግልጽ ኣይዴሉም።
የዶክተር አለማየሁ ብሩን ያልተጠበቀ ታሪክ ጽሑፍ በኣጋጣሚ ያነበብኩኝ ለኢትዮጵያ ፖለትካ ሀሳብ መስጠት ባቆምኩበት ግዜ ነበር።
ያ ኣጋጣሚ ለምን እንደመለሰኝ ኣሁን እንቆቅልሽ ሆኖብኛል።
ያ የመጀመርያዉ ቢሆንም እምቢ ብዬ እንደገና የመለሰኝ ግዜ ሁለት ኣሉ።
ከትምህርት በኋላ ስራ ያገኘሁበት አከባቢ እሩቅ የማይባል ማህበረሰብ ዉስጥ መሳተፍ ጀምሬ ኣንድ ቀን ለኮምቴ ኣባልነት ብያጩኝ የኣካዳሚ መንገድ ላይ ስለሆንኩኝ ኣልችልም ብዬ ወትዉቼ ተሰማሁ።
ብዙም ሳይቆይ የእኔ መሆን ኣልችልም ዉትወታ ወቀሳ ሆኖብኝም ነበር።
የእኔ እንደዚህ ዐይነት ስራ ኣለኝ ብሎ ዉትወታ ሌሎች በስፍራዉ የነበሩ ብዙዎችን በተዘዋዋሪ ይመለከታል የሚል ወቀሳ ሆነብኝ። ያልጠበኩት ወቀሳ ነበር። እንደዛ ስለኣላሰብኩ ኣዘንኩኝ።
እኔ እምቢ ያልኩኝ ኮምቴ ዉስጥ የተመረጠ ሌላ ሰዉ የኮምቴ ስራዉን ከጀመረ በኋላ አስተያየት ለማግኘት ደወለልኝ።
ሀሳብ ለመስጠት በቅንነት እሺ ኣልኩት።
ደጃ ኒዉስ ላይ ተሳታፊ የነበረዉ ግለሰብም በአከባቢ የነበረ ስለሆነ ችሎታ ካሉት ዉስጥ ኣንዱ ነዉ እና በክብር ኣማክረዉ ኣልኩት።
ብዙም ሳይቆይ ኣማክሮት እሺ ማለት ብቻ ሳይሆን ወረ አስ ጅራን አናፍ ዺስ ብሏል ኣለኝ።
በጀ ብለን የማህበረሰቡን መተዳደርያ ደንብ ስናነብ መሻሻል የምያስፈልገዉ መሆኑ ኣሳመነን።
ኢትዮጵያ እያለሁ ኣንድ የለፋሁበት የሠራተኞች ዕድር ደንብ ቅጂ ስለነበረኝ ያንን ደንብ መሠረት ኣድርገን ለፋንበት።
ደንቡ ላይ ለመወያየት ኣንድ ቀን የማህበረሰብ ስብሰባ ተጠራ።
ስብሰባዉ ላይ ፍጽም ያልጠበኩት ነገር ተሰማ።
ወረ አስ ጅረን አናፍ ዺስ ብሏል የተባለዉ ግለሰብ በስብሰባዉ መሪነት ጉብ ብሎ የለፋንበት ደንብ የማይሆን ነዉ ኣለ።
እጅግ ተገርሜ ፊት ለፊት ኣይቼዉ ኣጭር ጥያቄ ጠየኩት። ከዛ የተሻለ ማዘጋጀት ትችላለህ ወይ ብዬ ጠየኩት።
ጥያቄዬን ከሰማ በኋላ ምን እንደመለሰ ኣላስታዉስም። በቅጽበት ወደ ቀኝ ጎኑ ሲዞር ያየሁት ከፊቴ ኣይጠፋም።
ሶስተኛዉ እምቢ ብዬ የተመለስኩኝ ብዙ አስተያየቶችን ለብዙ ዓመታት ካስተዋልኩ እና ከታዘብኩ በኋላ ያለኝን አስተሳሰብ ኣካፍዬ ወደ ኣካዳሚ ላተኩር ያልኩኝ ግዜ ነበር።
ባለ አራት ክፍል አስተያየት ነበር።
ያ የታዘብኩት ግለሰብ የመጀመርያዉን ሁለት ክፍሎች ካነበበ በኋላ በጎ ነዉ የሚል የግል መልዕክት ልኮልኝ ተጨማሪ አስተያየት እንደሚልክልኝ ጻፈልኝ። ተከታዮቹን ሁለት ክፍሎች ካነበበ በኋላ ሌላ የግል መልዕክት ኣልላከልኝም።
በቅንነት ያካፈልኩኝ የግል አስተያየት ንትርክ ኣስነስቶ ኣሁንም መለሰኝ።
ይህ የሆነዉ ከዉሳኔ 96 በፊት ነበር።
ኣሁን መለኮታዊ ምልክት ኣለበት ወይ ብዬ እጅግ የሚገርመኝ እምቢ ብዬ ያስመለሰኝ ሶስቱም ግዜዎች ዉስጥ ኣንድ ግለሰብ ብቻ ምክንያቱ ዉስጥ መሆኑ ነዉ።
መለኮታዊ ምልክቱን የምያጠነክር የሚመስለኝ ሌላ እጅግ ኣሳዛኝ ታሪክ ነዉ።
ከብዙ ዓመታት በፊት ሌላ የአከባቢ ሰዉ ቤተሰብ ቤት ለቤተሰብ ግብዣ ሄድን። ግብዣዉ ላይ የነበሩ በርካታ ሰዎች እየተወያዩ የታሪክ ስህተታቸዉን ኣስተዋልኩኝ።
የሚታዘቡኝ እናት ግብዣዉ ቦታ ስለነበሩ ላለመናገር እያሰብኩ ተወያዮቹን ኣጭር ጥያቄ ጠየኩኝ።
ከተወያዮቹ ዉስጥ ኣንድ ኣዛዉንት ጥያቄዬ ወድያዉ ገብቶት ወደ ተወያዮቹ ዞሮ ኣስተዉሉ ዐይነት ሲናገር ሌላ ሰዉ ጥያቄዬን ሰምቶ ወደ ቀኝ ጎኑ ዞረ። የእሱም ጥያቄዬን ሰምቶ በቅጽበት ወደ ቀኝ ጎኑ መዞር ከፊቴ ኣይጠፋም።
ጥያቄዬ ስላልገባዉ ነዉ ብዬ ዝም ኣልኩኝ።
እጅግ ኣሳዘኝ ታሪኩ ያ ሰዉ ከብዙ ዓመታት በኋላ በድንገት ህይወቱ ማለፉን መርዶ መስማቴ ነዉ።
ዶክተር አለማየሁ ብሩም የምያዉቀዉ ሰዉ ስለሆነ የሀዘኑ ግዜ ለመጀመርያ ግዜ ለኣጭር ግዜ በአካል ተገናኝተን ተዋወቅን።
በእኔ አስተያየት ዶክተር አለማየሁ ብሩ እና እኔ የምናዉቀዉ ሰዉ የእኔ ጥያቄ የገባዉ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ከቤተሰቡ ጋር በሰላም ይኖር ነበር ብዬ ኣስባለሁ።
የፖለትካ ዉሎዉን ባላዉቅም የኢትዮጵያ ታሪክን በጥልቀት ያለማስተዋል ጫና እንደሆነበት ግምት ኣለኝ። የታሪክ ጥያቄ ጠይቄዉ ያልገባዉ መሆኑን ኣስተዉዬ ያዘንኩኝ ስለሆነ ነዉ።
በሃይማኖት ምክንያት ሰሜን ኢትዮጵያ የጀመረ የማንነት ትግል ሃይማኖት በግራኝ መሃመድ ዘመን መሃል ኢትዮጵያ የማንነት ትግልን ወልዷል።
ይህን ታሪክ ተምረናል ከሚሉት ኢትዮጵያዊያን ይልቅ የኢትዮጵያ ኣርሶ ኣደሮች እና ኣርብቶ ኣደሮች በጥልቀት ያዉቃሉ።
መሃል ኢትዮጵያ ዉስጥ ኣርሶ ኣደሮች እና ኣርብቶ ኣደሮች ገበሮ እና ቦረና ሲሉ ተምረናል የሚሉት ኦሮምኛ ተናጋሪ የሆነዉን ሁሉ ኦሮሞ ብለዉ ያስተምራሉ።
ታሪክን ላልተመራመሩ ይህን በጥልቀት ማስተዋል በቀላሉ ኣይመጣም። በቀላሉ የሚመጣ ቢሆን ዶክተር አለማየሁ ብሩም ሆነ ህይወቱ በድንገት ያለፈ ሌላ ዶክተር ኦሮምኛ ተናጋሪ እንጂ ኦሮሞ የሚባል ጎሳ ዬለም ብለዉ ማስተማር በቻሉ ነበር ብዬ ኣስባለሁ።
ለዚህ ትምህርት በአምስት ደቂቃዎች ዉስጥ ማረጋገጫ መስጠት ይቻላል።
የኢትዮጵያን ታሪክ በጥልቀት ለምያዉቅ ሰዉ ማረጋገጫ መንገዱ በጣም ቀላል ነዉ።
ምናልባት ከባሬንቱ በቀር ቦረና የኦሮምኛ ተናጋሪ አባት ነዉ።
ስለዚህ ኦሮሞ ነኝ የሚልን ሰዉ ቦረና መሆኑን ወይም በምን በኩል ቦረና እንደሆነ መጠየቅ ብቻ በቂ ይሆናል።
ለምሳሌ ዶክተር አለማየሁ ብሩ ቦረና ነዉ? ካልሆነ የማን ጎሳ ነዉ?
ይህ ምርምር እዚህ ላይ የምያበቃ ኣይዴለም።
ምክንያቱም የኢትዮጵያ ታሪክ የፈረዖዎችን ታሪክ የምናጠናበት ዘመን ላይ ስለ ደረሰ ነዉ።
ኣሁን ያለኝ ጥያቄ ቢዛሞ የተባለ ሕዝብ ስለ ጥንት ኢትዮጵያ ፈረዖዎች ያወቃሉ ወይ ነዉ።
ይህን በጥልቀት ማወቅ ግዙፍ ማህበረሰብን በሃይማኖት ምክንያት ከተከሰቱ ግዙፍ የማንነት መቃወስ ይፈዉሳል።