Page 1 of 1

We build they destroy!

Posted: 08 Feb 2026, 18:54
by Noble Amhara
The Debre Birhan-Deneba-Lemi junction-Juhur asphalt road construction project is being done with quality and speed.
The Debre Birhan-Deneba-Lemi junction-Juhur asphalt road project which is located in Northern Shewa zone is 108.2 km long and has reached 40 percent implementation level.

የደብረብርሃን–ደነባ–ለሚ መገንጠያ–ጁሁር አስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በጥራትና ፍጥነት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።
በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኘው የደብረብርሃን–ደነባ–ለሚ መገንጠያ–ጁሁር አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት 108.2 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው ሲሆን እስካሁን 40 በመቶ የእቅዱ አፈፃፀም ደረጃ ደርሷል።

Re: We build they destroy!

Posted: 08 Feb 2026, 19:16
by Noble Amhara
የለሚ - ጀማ ወንዝ _ ዓለም ከተማ መንገድ ወደ ግንባታ ሊሸጋገር ነው
መርሐቤቴ ወረዳ ኮሙኒኬሽን (ጥር 25/2018 ዓ.ም )
የለሚ - ጀማ ወንዝ የ20 ኪሎ ሜትር መንገድን የሚያከናውነው የሥራ ተቋራጭ በመለየት ወደ ግንባታ ምዕራፍ ሊሸጋገር ነው፡፡
በ 5.1 ቢሊየን ብር በጀት የሚገነባው ይህ መንገድ ለአካባቢው ህብረተሰብና ለመንገዱ ተጠቃሚዎች ምቹ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጥ ከማስቻሉ ባሻገር የተለያዩ የግብርና ውጤቶችን ለማውጣት ብሎም የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ምርቶችን ወደ ተለያዩ የገበያ ማእከላት ለማድረስ ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል፡፡


Re: We build they destroy!

Posted: 08 Feb 2026, 20:17
by Tiago
Who are "They" you referring to??

Re: We build they destroy!

Posted: 08 Feb 2026, 23:04
by Noble Amhara
Peace Drives Tourism Boom in Amhara, Generating Nearly 8 Billion Birr

Re: We build they destroy!

Posted: 09 Feb 2026, 15:02
by Naga Tuma
Noble Amhara wrote:
08 Feb 2026, 18:54
We build they destroy!
Did you build Ethiopia or did your master Butler train you to destroy Ethiopia and you replied yes, Master?