Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15163
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በወሎ ህዝብ ላይ ቄንጠኛ ግፍ የሚፈፅመው ዐብይ አህመድ ትናንት ዱበርቴዎችን መርቁኝ በማለት የመረባ ቢያስብላቸውም ቃሙበት እንጅ አልቃሙለትም።የሚኮራባቸው ድሮኖች፤ወዘተ እየተሰበረበት ነው።

Post by Abere » 07 Feb 2026, 14:37

በወሎ ህዝብ ላይ ቄንጠኛ ግፍ የሚፈፅመው ዐብይ አህመድ ትናንት ለትርዒት ዱበርቴዎችን መርቁኝ በማለት የመረባ ቢያስብላቸውም ቃሙበት እንጅ አልቃሙለትም። የሚኮራባቸው ድሮኖች፤ወዘተ ጦሩ እየተሰባበረበት ነው። በእውነት አብይ አህመድ ግፍ ምን ማለት እንደሆነ አያውቅም ወይ እብድ እና ዘመናይ አይነት በእራሱ አለም ብቻ የሚኖር ዕብድ። የእርሱ አገዛዝ እንደ ቤተ-አማራ ህዝብ የተጫዎተበት መኖሩን አያውቅም። የአለፉትን አመታት መጥቀስ ሳያስፈልግ አሁን እንኳን የራያ ኮረም አላማጣ አማራን አሳልፎ ለወያኔ በመስጠት በብዙ ሺ ተፈናቅለዋል። እነኝህ ዱበርቴዎች ናቸው የሚመርቁት? በኦሮሙማ ወታደር የተደፈሩት፤የተጠቁት፥ በወያኔ ከሊጥ ዕቃቸው እስከ ወርቅ ጌጣቸው ያስዘረፋቸው፤ ልጆቻቸውን የረሸነባቸው።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: በወሎ ህዝብ ላይ ቄንጠኛ ግፍ የሚፈፅመው ዐብይ አህመድ ትናንት ዱበርቴዎችን መርቁኝ በማለት የመረባ ቢያስብላቸውም ቃሙበት እንጅ አልቃሙለትም።የሚኮራባቸው ድሮኖች፤ወዘተ እየተሰበረበት ነ

Post by ethiopianunity » 07 Feb 2026, 16:11

ወሎ በጣም የተጎዳ ማህበረሰብ ነው። ሻብያና ህዋሀት፣ በነሱ በኩል ደሞ ግበፆች ገብተውባት አክ እንትፍ ተብላ የተተፋች፣ ማንም የሚጫወትበት ዛሬ ደሞ የኔ ተራ ነው ብሎ ኦነግ እየተጫወተባት ያለች ውብ ነበረች ወሎ ጠፍታለች የራያ ፣ ሌሎች የወሎ ቦታዎች ህዋሀት ዳንኪራ እያረገበት የተጎዳ ህዝብ ነው። ራያ በንጉሱ ዘመን የተከበረ የታወቀ ዋና ኢትዮዽያዊ ታዋጊ አገሩን የሚጠብቅ እያጠፉት ነው እነዲሁም አላማጣ ሌሎችም።

የሚያሳዝነው ላሊበላን ቅርሳቸው፣ ኢትዮዽያን የሚያስጠራ በአለም ወሎዎች እንዳይጠብቁት አንድ ሆነው ተባብረው፣ በውጭ ሰዎች እጅ ስር ሳይሆን አይቀርም። ለምን፡ ላሊበላ ቅርሳችን በአለም በጣም ይፈለጋል። ባሁኑ ጊዜ በተበታተነ ኢትዮዽያውያንና ወሎ ህዝብ፡ ላሊበላ ባለቤት አጥቶ፣ የውጮች እጃቸው ውስጥ በማስገባት እንደተሳካላቸው ስጋቴ ነው። ፒፒ በጎን አስረክቦ በሌላ በኩል ደሞ ይኸው ኮሪደር ልማት አመጣሁላችሁ ይላል ወሎዎችን።

Abere
Senior Member
Posts: 15163
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በወሎ ህዝብ ላይ ቄንጠኛ ግፍ የሚፈፅመው ዐብይ አህመድ ትናንት ዱበርቴዎችን መርቁኝ በማለት የመረባ ቢያስብላቸውም ቃሙበት እንጅ አልቃሙለትም።የሚኮራባቸው ድሮኖች፤ወዘተ እየተሰበረበት ነ

Post by Abere » 07 Feb 2026, 17:36

በኢትዮጵያ የጥንት ታሪክ በከፋ መልኩ የግራኝ ወረራ ካደቀቃቸው ክፍላተ ሀገራት መካከል ወሎ እና ሸዋ ናቸው። በመቀጠል አጼ ዮሀንስ እንድሁ የራያን ህዝብ ቁምስቅል በማሳየት ይታወቃሉ - ከራያ ህብ ጋር ግብር ገብር አልገብርም ንትርክ ውስጥ እንዳሉ በጦርነት አልፈዋል።
ይሁን እንጅ የአብይ አህመድን ያህል ጥፋት በታሪክ የወሎ ህዝብ በጭካኔ አይነትም ይሁን ብዛት አላስተናገደም። ይህ እርጉም ሰው በአማራ ክልል ይሁን ከአማራ ክልል ውጭ ያላሰቃየው የወሎ ተወላጅ የለም - ከወለጋ እስከ ኮረም አላማጣ እያሳደደ ነው ያሰቃየው። ወያኔ የሚባል እርኩስ እየሳበ እያገዘ በምልልስ የወሎን ህዝብ አሰቃይቷል። አሁን እየተጫወተበት ነው። የተሸነፈ እና የወደቀ ቁሞ አልቃሽ ወያኔ እንደ ጅብ አው! ብሎ ጠርቶ አስገብቶ እያፈናቀለ፤ እያሰዘረፈ ያለ እርጉም ኦሮሙማ ነው። ግን ለሁሉም ጊዜ አለው - ለዚህም ሂሳብ ሳያወራርድ እንደማይቀር በፈጣሪም በሰው ልጅ ስርዐትም አይቀርለትም። ገረዱ የሆነው ብአደን ጭምር።

Artifacts have been stolen both by TPLF and OLF-PP; and they desecrated Holy sites by inviting so-called tourists with some ulterior motives.
ethiopianunity wrote:
07 Feb 2026, 16:11

Naga Tuma
Member+
Posts: 7158
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: በወሎ ህዝብ ላይ ቄንጠኛ ግፍ የሚፈፅመው ዐብይ አህመድ ትናንት ዱበርቴዎችን መርቁኝ በማለት የመረባ ቢያስብላቸውም ቃሙበት እንጅ አልቃሙለትም።የሚኮራባቸው ድሮኖች፤ወዘተ እየተሰበረበት ነ

Post by Naga Tuma » 07 Feb 2026, 17:59

Abere wrote:
07 Feb 2026, 14:37
በኦሮሙማ
ኢትዮጵያ ዉስጥ የቦረና ሕዝብ እጅግ ጥንታዊ እና እስከ ፈረዖዎች ዘመን የሚዘልቅ ታሪክ ያለዉ ሕዝብ መሆኑን ምሁራን ተመራምረዉ የደረሱበት ነዉ።

ይህ ብልህ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ሌሎች ሕዝቦች ሴት ከወንድ ጋር ሳትተኛ ወንድ ልጅ ወልዳ ኣቀፈች ብሎ የሰበከ ሕዝብ ኣይዴለም።

ሰዉ ይዋሻል፣ ኮከብ ኣይዋሽም የሚሉ እና የኢትዮጵያ መለኮታዊ ፈወስ በእነሱም በኩል የተገለጠ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነዉ።

ታቦት ጣዖት ነዉ የሚሉ ሳይሆኑ ታቦት የሚሸከመዉ እና የሚጠብቀዉ ቃላት የጥንት ኢትዮጵያ ቃልቻ ወይም ቃሉ ቃላት መሆኑንም ኢትዮጵያዊያን ተመራማሪዎች የደረሱበት ነዉ።

ይህ ማለት የቃሉ ታሪክ፣ የቃልቻ ታሪክ፣ የታቦት ታሪክ፣ የፈረዖዎች ታሪክ የኢትዮጵያ ታሪክ መሠረቶች ናቸዉ ማለት ነዉ። የኢትዮጵያ ሕዳሴ ማለት የዚህ ሁሉ ታሪክን ይመለከታል።

ኣሁን ኦርሙማ የሚሉት ጥልቀት ባይኖረዉ እንጂ ከሁሉ በላይ ስለዚህ ታሪክ ሕዳሴ ነዉ ማለት የሚቻል ይመስለኛል።

በእኔ አመለካከት የኦርሙማ የታሪክ መድረሻዉ የፈረዖዎች ታሪክ ነዉ። ታሪካዊ ሃጥዓቱ የመድረሻዉ መንገድ በኢትዮጵያ በኩል መሆኑን ኣለመገንዘባቸዉ ነዉ።

በእንደዚህ ዐይነት የታሪክ ዉጥንቅጥ ዉስጥ ብልህ የሆነ ምሁራዊ ምክር እንጂ የጅልነት ዕብደት ለሃግርም ሆነ ለሰፊዉ ሕዝቧ የማይበጅ ነዉ።

ይህቺን ማስተዋል ምን ያህል ከባድ ነዉ?

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: በወሎ ህዝብ ላይ ቄንጠኛ ግፍ የሚፈፅመው ዐብይ አህመድ ትናንት ዱበርቴዎችን መርቁኝ በማለት የመረባ ቢያስብላቸውም ቃሙበት እንጅ አልቃሙለትም።የሚኮራባቸው ድሮኖች፤ወዘተ እየተሰበረበት ነ

Post by ethiopianunity » 08 Feb 2026, 14:13

Abere wrote:
07 Feb 2026, 17:36
በኢትዮጵያ የጥንት ታሪክ በከፋ መልኩ የግራኝ ወረራ ካደቀቃቸው ክፍላተ ሀገራት መካከል ወሎ እና ሸዋ ናቸው። በመቀጠል አጼ ዮሀንስ እንድሁ የራያን ህዝብ ቁምስቅል በማሳየት ይታወቃሉ - ከራያ ህብ ጋር ግብር ገብር አልገብርም ንትርክ ውስጥ እንዳሉ በጦርነት አልፈዋል።
ይሁን እንጅ የአብይ አህመድን ያህል ጥፋት በታሪክ የወሎ ህዝብ በጭካኔ አይነትም ይሁን ብዛት አላስተናገደም። ይህ እርጉም ሰው በአማራ ክልል ይሁን ከአማራ ክልል ውጭ ያላሰቃየው የወሎ ተወላጅ የለም - ከወለጋ እስከ ኮረም አላማጣ እያሳደደ ነው ያሰቃየው። ወያኔ የሚባል እርኩስ እየሳበ እያገዘ በምልልስ የወሎን ህዝብ አሰቃይቷል። አሁን እየተጫወተበት ነው። የተሸነፈ እና የወደቀ ቁሞ አልቃሽ ወያኔ እንደ ጅብ አው! ብሎ ጠርቶ አስገብቶ እያፈናቀለ፤ እያሰዘረፈ ያለ እርጉም ኦሮሙማ ነው። ግን ለሁሉም ጊዜ አለው - ለዚህም ሂሳብ ሳያወራርድ እንደማይቀር በፈጣሪም በሰው ልጅ ስርዐትም አይቀርለትም። ገረዱ የሆነው ብአደን ጭምር።

Artifacts have been stolen both by TPLF and OLF-PP; and they desecrated Holy sites by inviting so-called tourists with some ulterior motives.
ethiopianunity wrote:
07 Feb 2026, 16:11
ወሎ በጣም የተጎዳ ማህበረሰብ ነው። ሻብያና ህዋሀት፣ በነሱ በኩል ደሞ ግበፆች ገብተውባት አክ እንትፍ ተብላ የተተፋች፣ ማንም የሚጫወትበት ዛሬ ደሞ የኔ ተራ ነው ብሎ ኦነግ እየተጫወተባት ያለች ውብ ነበረች ወሎ ጠፍታለች የራያ ፣ ሌሎች የወሎ ቦታዎች ህዋሀት ዳንኪራ እያረገበት የተጎዳ ህዝብ ነው። ራያ በንጉሱ ዘመን የተከበረ የታወቀ ዋና ኢትዮዽያዊ ታዋጊ አገሩን የሚጠብቅ እያጠፉት ነው እነዲሁም አላማጣ ሌሎችም።

የሚያሳዝነው ላሊበላን ቅርሳቸው፣ ኢትዮዽያን የሚያስጠራ በአለም ወሎዎች እንዳይጠብቁት አንድ ሆነው ተባብረው፣ በውጭ ሰዎች እጅ ስር ሳይሆን አይቀርም። ለምን፡ ላሊበላ ቅርሳችን በአለም በጣም ይፈለጋል። ባሁኑ ጊዜ በተበታተነ ኢትዮዽያውያንና ወሎ ህዝብ፡ ላሊበላ ባለቤት አጥቶ፣ የውጮች እጃቸው ውስጥ በማስገባት እንደተሳካላቸው ስጋቴ ነው። ፒፒ በጎን አስረክቦ በሌላ በኩል ደሞ ይኸው ኮሪደር ልማት አመጣሁላችሁ ይላል ወሎዎችን።
ካስታወስክ የወሎ በሀል የነበረ ደስ የሚል እነ ማሪቱ የታወቁበት የወሎ ኪነት ነበረ። የወሎ ባህል የተለያየ ስለነበረ በጣም ደስ የሚል አካባቢ ነበረች። ከዛ ኪነት ሁሉም አልቀዋል ምናልባት እነማሪቱና ባለማሲንቆዋ። በጣም ቢከፋ ነው ያ ኪነት የጠፋው። በተለይም የአማርኛ የቅኔ ዘፈን ብሉስ ከዛነው የተጀመረው። ማህበረሰቡን አንቆ የያዘው የነፃውጪዎች ሴራ ወሎን ለማጥፋት እየተዘጋጀ ነው። አላሙዲን አምጥተው በጉ የአኢትዮዽያን ሙስልምን ወደ ዋሀቢ ቀይረውታል። ባሁኑ ጊዜ የኢትዮዽያ ሙስልም ባህል ያልነበረውን የአረብ ሳውዲ ምልክት ቀይና ነጭ ስካርቭ ወንዶች ሙስልሞች በግልፅ እየለበሱት ነው። ዋሀቢ ምልክትና ሙሰልም ብራዘርሁድን ያመለክታል። 20 አመት ስጠው በዚሁ ከቀጠለ እንደ ታንዛንያ ሙስልም አገር ትሆናለች። ገንዘብ ነው የሚገዛው።

የኦነግ፣ የሻብያ የሀዋሀት ትጥቆች ልክ አብይ ስልጣን እንደያዘ በወለጋ ውስጥ የሚኖሩ የነበሩ ለብዙ አመታት በወሎ ረሀብ ምክንያት የተፈናቀሉ የነበሩትን ጀኖሳይድ ተፈፅሞባቸዋል። አብይ እንደውም እረ አልሄድም እዛ ወለጋ ይገሉኛል ሲል፣ እውነት መሪ ነው ይህ ሰውዬ ነው ያልኩት

Abere
Senior Member
Posts: 15163
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በወሎ ህዝብ ላይ ቄንጠኛ ግፍ የሚፈፅመው ዐብይ አህመድ ትናንት ዱበርቴዎችን መርቁኝ በማለት የመረባ ቢያስብላቸውም ቃሙበት እንጅ አልቃሙለትም።የሚኮራባቸው ድሮኖች፤ወዘተ እየተሰበረበት ነ

Post by Abere » 08 Feb 2026, 14:31

ወሎ ባህል ኪነት አምባ አባላት በደርግ ጊዜ ማለቃቸውን ሰምቻለሁ። ግን ስለ ዝርዝር እና ምስጢሩ አንዳች አልሰማሁም። በእርግጥ ነው የኢትዮጵያ ሙዚቃ መነሻ ወሎ ስለመሆኑ ይታወቃል - አምባሰል፤ ባቲ፤ ትዝታ፤ አንችሆየ አባ፤ ሰንጎ መገን ወዘተ። በኢትዮጵያ ሙዚቃ ያለ ወሎ፤ ወሎ ያለ ሙዚቃ ቃና የለም።
ወሎ ሌላ ለየት ባለ መልኩ ከሚታወቅበት ጥንታዊ እሴት ደግሞ እስላም ክርስቲያኑ ተፋቅሮ የመኖር ክስተት ነው። አንዱ የአንዱን በዐል እንደ እራሱ ማክበር፤ የእራሱም አድርጎ ማየት። ይህ ግን ከወያኔ በኋላ በእጅጉ ተጎድቷል። የቱን ያህል ግጭት እንዳስተናገደ ባላውቅም፤ እስላማዊ አክራሪነት እንደ ተስፋፋ ግን ሰምቻለሁ። ለዚህ ደግሞ አንደኛ ሼህ አላሙዲ በተለየ አላማ ተስጥቶ እንደ ሰራ - ብዙዎች ከወትሮው በተለየ ከእግር ጥፍር እስከ እራስ ጠጉር መሸፋፈን በእድር/በቅሬ/ ሳይቀር እንድለያዩ የማድረግ ስራዎች ተፈጽመዋል። ከዚህ በተጨማሪ በኑሮ ክፋት ምክንያት ብዙ ወሎየዎች አረብ አገር በስደት በመሄድ ክርስቲያኖቹ ሳይቀር ሃይማኖት ቀይረው (ነባሩን እስልምና ሳይሆን) አክራሪውን ይዘው ይመለሳሉ። አዎ፤ የወሎን የባህል፤የእምነት፤ የኑሮ landscape እየተቀየረ ነው። In any case, the last 7 years, especially erased the wealth, livelihood and cultural assets most aggressively - Orommuma is devouring Wolo

ethiopianunity wrote:
08 Feb 2026, 14:13
Abere wrote:
07 Feb 2026, 17:36
በኢትዮጵያ የጥንት ታሪክ በከፋ መልኩ የግራኝ ወረራ ካደቀቃቸው ክፍላተ ሀገራት መካከል ወሎ እና ሸዋ ናቸው። በመቀጠል አጼ ዮሀንስ እንድሁ የራያን ህዝብ ቁምስቅል በማሳየት ይታወቃሉ - ከራያ ህብ ጋር ግብር ገብር አልገብርም ንትርክ ውስጥ እንዳሉ በጦርነት አልፈዋል።
ይሁን እንጅ የአብይ አህመድን ያህል ጥፋት በታሪክ የወሎ ህዝብ በጭካኔ አይነትም ይሁን ብዛት አላስተናገደም። ይህ እርጉም ሰው በአማራ ክልል ይሁን ከአማራ ክልል ውጭ ያላሰቃየው የወሎ ተወላጅ የለም - ከወለጋ እስከ ኮረም አላማጣ እያሳደደ ነው ያሰቃየው። ወያኔ የሚባል እርኩስ እየሳበ እያገዘ በምልልስ የወሎን ህዝብ አሰቃይቷል። አሁን እየተጫወተበት ነው። የተሸነፈ እና የወደቀ ቁሞ አልቃሽ ወያኔ እንደ ጅብ አው! ብሎ ጠርቶ አስገብቶ እያፈናቀለ፤ እያሰዘረፈ ያለ እርጉም ኦሮሙማ ነው። ግን ለሁሉም ጊዜ አለው - ለዚህም ሂሳብ ሳያወራርድ እንደማይቀር በፈጣሪም በሰው ልጅ ስርዐትም አይቀርለትም። ገረዱ የሆነው ብአደን ጭምር።

Artifacts have been stolen both by TPLF and OLF-PP; and they desecrated Holy sites by inviting so-called tourists with some ulterior motives.
ethiopianunity wrote:
07 Feb 2026, 16:11
ወሎ በጣም የተጎዳ ማህበረሰብ ነው። ሻብያና ህዋሀት፣ በነሱ በኩል ደሞ ግበፆች ገብተውባት አክ እንትፍ ተብላ የተተፋች፣ ማንም የሚጫወትበት ዛሬ ደሞ የኔ ተራ ነው ብሎ ኦነግ እየተጫወተባት ያለች ውብ ነበረች ወሎ ጠፍታለች የራያ ፣ ሌሎች የወሎ ቦታዎች ህዋሀት ዳንኪራ እያረገበት የተጎዳ ህዝብ ነው። ራያ በንጉሱ ዘመን የተከበረ የታወቀ ዋና ኢትዮዽያዊ ታዋጊ አገሩን የሚጠብቅ እያጠፉት ነው እነዲሁም አላማጣ ሌሎችም።

የሚያሳዝነው ላሊበላን ቅርሳቸው፣ ኢትዮዽያን የሚያስጠራ በአለም ወሎዎች እንዳይጠብቁት አንድ ሆነው ተባብረው፣ በውጭ ሰዎች እጅ ስር ሳይሆን አይቀርም። ለምን፡ ላሊበላ ቅርሳችን በአለም በጣም ይፈለጋል። ባሁኑ ጊዜ በተበታተነ ኢትዮዽያውያንና ወሎ ህዝብ፡ ላሊበላ ባለቤት አጥቶ፣ የውጮች እጃቸው ውስጥ በማስገባት እንደተሳካላቸው ስጋቴ ነው። ፒፒ በጎን አስረክቦ በሌላ በኩል ደሞ ይኸው ኮሪደር ልማት አመጣሁላችሁ ይላል ወሎዎችን።
ካስታወስክ የወሎ በሀል የነበረ ደስ የሚል እነ ማሪቱ የታወቁበት የወሎ ኪነት ነበረ። የወሎ ባህል የተለያየ ስለነበረ በጣም ደስ የሚል አካባቢ ነበረች። ከዛ ኪነት ሁሉም አልቀዋል ምናልባት እነማሪቱና ባለማሲንቆዋ። በጣም ቢከፋ ነው ያ ኪነት የጠፋው። በተለይም የአማርኛ የቅኔ ዘፈን ብሉስ ከዛነው የተጀመረው። ማህበረሰቡን አንቆ የያዘው የነፃውጪዎች ሴራ ወሎን ለማጥፋት እየተዘጋጀ ነው። አላሙዲን አምጥተው በጉ የአኢትዮዽያን ሙስልምን ወደ ዋሀቢ ቀይረውታል። ባሁኑ ጊዜ የኢትዮዽያ ሙስልም ባህል ያልነበረውን የአረብ ሳውዲ ምልክት ቀይና ነጭ ስካርቭ ወንዶች ሙስልሞች በግልፅ እየለበሱት ነው። ዋሀቢ ምልክትና ሙሰልም ብራዘርሁድን ያመለክታል። 20 አመት ስጠው በዚሁ ከቀጠለ እንደ ታንዛንያ ሙስልም አገር ትሆናለች። ገንዘብ ነው የሚገዛው።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: በወሎ ህዝብ ላይ ቄንጠኛ ግፍ የሚፈፅመው ዐብይ አህመድ ትናንት ዱበርቴዎችን መርቁኝ በማለት የመረባ ቢያስብላቸውም ቃሙበት እንጅ አልቃሙለትም።የሚኮራባቸው ድሮኖች፤ወዘተ እየተሰበረበት ነ

Post by ethiopianunity » 08 Feb 2026, 14:57

Abere wrote:
08 Feb 2026, 14:31

ስለዚህ፣ ወሎን የማጥፋት አላማ እንዳለ ያመለክታል። አሁን ችግሩ ኢትዮዽያ በዙ ቀለማት፣ ማህበራት፣ ጎሳ፣ ሀይማኖት፣ ታሪክ በሀል የነበራት አገር እንደነበረች እንኳን እርስ በራስ ልትበላላ ይቅርና፣ ይህን ለትውልዱ አልተነገረውም፣ የሚያስተምረውም የለም ከማሀበረሰቡ ውስጥም ሆነ ከሀይማኖት መሪዎች ምን አይነት አገር እንደነበረች የሚያስተምረው የለም። እንደውም ነፃውጪዎች መንግስት ምርጫቸው እየጠበቁ ያሉት ማህበረሰቡ እንዲጨራረስ ይፈለጋል። በዛሬ ክፍት ሚዲያ ድንቁርናን ዘረኝነትን ማሰተማር ነው የተያያዙት። አሁን እኔና አንተ የምንወያየው ርእስ ጥሩ ነው። ወሎን ምን እንደነበረች ማስተዋወቅ ነው። ወሎ በነገራችን ላይ፣ ድርቅ የያዛት። የይሳያስ አጎት የወሎ ገዢ ነበሩ። ይሳያስ ወሎን አኝኮ የተፋት ክ/ሀገር ነች እንደ ትግራይ። አብዛኛው የወሎ ፓለቲከኞች የህዋሀት፣ የይሳያስ አሽከር ናቸው፣ ከነሻብያ ሀዋሀት ጋር የተዳቀሉ ናቸው: እንደ ልደቱ አያሌው፣ እንደ የትምህርት ሚኒሰቴር ገነት የአኢትዮዽያን የትምህርት ጥብ ያጠፋች፣ ታምራት ላይኔ፣ ዶር ደሳለኝ ሰካራሙ የገነት ወንድም፣ አነረዳርጋቸው ወዘተ። ኢሀፓም የተመሰረተው እዛ ይመስለኛል ሁሉንም ኢትዮዽያውያንን ያካተተ የሻብያና የህዋሀት አሽከር። ወሎን breeding ground አርገውታል። ለዚህ ነው አሁን ደሞ ፒፒ እየተጫወተባቸው ያለው ከነፃውጪዎች ጋር።

Post Reply