Page 1 of 1

ሰሞነኛው ግጭትና የአጨቃጫቂ ቦታዎች ዘላቂ መፍትሔ

Posted: 06 Feb 2026, 13:41
by MINILIK SALSAWI

የሓራ መሬት .... ሰሞነኛው ግጭትና የአጨቃጫቂ ቦታዎች ዘላቂ መፍትሔ

Posted: 06 Feb 2026, 14:32
by MINILIK SALSAWI
“የሓራ መሬት”

የሓራ መሬት በሚል መጠሪያ የሚታወቀው የትግራይ ታጣቂ ቡድን አመስራረት፣ የድጋፍ ምንጩና የፖለቲካ ግቡ ያለፉትን ወራት የመነጋገሪያ ርዕስ ሆኖ ሰንብቷል። ታጣቂውን ማነው የሚመራው? ከስምረት ፓርቲ ጋር ያለው ግንኙነትስ? ዋዜማ የሚከተለውን ዘገባ አሰናድታለች https://cutt.ly/Rtbzib0a