Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15170
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዐብይ አህመድ በሌለበት ገዱ ምስክር ሲጠራ ኢሳይያስን ለማተቡ ሲል እንድ መሰክር አልጠየቀም። ይበልጡንም እሩቅ ሂዶ በሌሉበት ከመታከት በዙሪያው ያሉትን ሰዎች አልጠራም? በደንብ ለመዋሸት!

Post by Abere » 05 Feb 2026, 17:14

ዐብይ አህመድ በሌለበት ገዱ ምስክር ሲጠራ ኢሳይያስን ለማተቡ ሲል እንድ መሰክር አልጠየቀም። ይበልጡንም እሩቅ ሂዶ በሌሉበት ከመታከት በዙሪያው ያሉትን ሰዎች አልጠራም? በደንብ ለመዋሸት ከፈለግህ እንድህ ማድረግ የግድ ይላል።

የሁሬሳ (ሆረስ) ዘመዶች ምስክር የመጠራት ዕድል አልነበራቸውም ሲባል እሰማ ነበር። ከተጠሩም መደበኛ የምስክር ቁጥር ሶሦስት(3) ሰው ሳይሆን እንድ መሰክር አምስት (5) ሁነው እንድመሰከሩ ይፈቀድላቸው ነበር ይባላል - ምክንያቱም 1ኛ) ማተብ የላቸውም 2ኛ) እምብርት የላቸውም - ሆዳቸው በልቶ አይሞላም ነው።

አሁን የሁሬሳ አይነት በዚህ ዘመን 1ሺ ሁኖ ሊመሰክር ቢመጣ ማን ይፈቅድለታል። ሁሬሳ እኮ ከመጋረጃ ጀርባ ሁኖ ተደብቆ ለፍርድ ቤት የሚመሰክር ነው። አሁንም አሳዳሪው ኦሮሙማ አብይ አህመድ ከመጋረጃ በኋላ ተደብቆ እየዋሸ ነው። በዙሪያው አሉ የሚላቸው አሁን ከእርሱ ጋር ያሉትን ለምን መጋረጃ ውስጥ ደብቆ ድምጻቸውን አያሰማንም?
እግዜር ጅል ሲፈጥር ኦሮሙማን 1 ብሎ ጀመረ።፡ :mrgreen: