Page 1 of 1

የትግራይ ህዝብ አላማ ሁለቱ ወንጀለኛች ኢሳያስና አብይ ለፍርድ ማቅረብ ነው!

Posted: 05 Feb 2026, 12:59
by Axumezana
ውሽት ቢበዛ እህል ሆኖ በአህያ አይጫንም!


Re: የትግራይ ህዝብ አላማ ሁለቱ ወንጀለኛች ኢሳያስና አብይ ለፍርድ ማቅረብ ነው!

Posted: 05 Feb 2026, 13:32
by Abere
ወያኔ ከቁጥር አጎደልከኝ ብሎ ይቆጣብሃል። :lol: የትግራይ ህዝብ ቀንደኛ ጠላት ወያኔ (ትህነግ) ሲሆን በመቀጠል ሻዕብያ እና ኦነግ-ብልጽግና ናቸው።
አንተም እንደ አብይ አህመድ ጭንቅላትህ በትክክል ስሌት አይችልም - ምክንያቱ ደግሞ የጎሳኝነት አደንዛዥ ዕፅ ከመጠን በላይ ስላደነዘዛችሁ። :lol:

Only when the three evils (TPLF, OLF-PP and Shabia) are cancelled, Tigray people will have peace and justice. Right now, things are at their worst point for Tigres for a loyal
በቋሚነት ለኦሮሙማ የሚገረድ ስምረት(TPF) የትግራይ ብ አዴን ስለተፈጠረ። እኛ የምናውቀው ስምረት የልጃ ገረድ ስም ነው፡ ክብረ-ንጽህናዋን ለኦሮሙማ የምትስጥ። ወይ ጉድ ጦር መሳሪያ አስታጠቀ እየተዋጋ የትግራይ ሰላም ኃይል/TPF/ አሉት ? የጴንጤ መጽሀፍ ቅዱስ ይዞ ትግራይን ስለ ሰላም የሚሰብክ ይመስል። :lol:
የአማራ ጥላቻ እስከ ሲዖል በር እያንደረደራችሁ ነው ገረድ ወያኔዎች።


Re: የትግራይ ህዝብ አላማ ሁለቱ ወንጀለኛች ኢሳያስና አብይ ለፍርድ ማቅረብ ነው!

Posted: 05 Feb 2026, 17:30
by Axumezana
አበረ አምበርብር መቼ ነው ከተቸከልክበት የምትወጣው? ህገመንግስት የማይቀበል ሽፍታ ብቻ ነው!

Re: የትግራይ ህዝብ አላማ ሁለቱ ወንጀለኛች ኢሳያስና አብይ ለፍርድ ማቅረብ ነው!

Posted: 05 Feb 2026, 18:09
by Abere
ብቻ ከዚህ ፎረም ከቁጥር እንዳትጎድልብኝ you always keep me laughing when talking about your pipe dream :mrgreen: ። Ethiopash ን አንድ ፋኖ አብልቶ ሸኝቶት ይኸው ጭር ብሏል። :mrgreen:

But the people of Tigray are paying heavy price due to clueless people like you - despite you make us laugh by turning yourself into a laughingstock

Axumezana wrote:
05 Feb 2026, 17:30
አበረ አምበርብር መቼ ነው ከተቸከልክበት የምትወጣው? ህገመንግስት የማይቀበል ሽፍታ ብቻ ነው!

Re: የትግራይ ህዝብ አላማ ሁለቱ ወንጀለኛች ኢሳያስና አብይ ለፍርድ ማቅረብ ነው!

Posted: 05 Feb 2026, 18:50
by Axumezana
ኩጥራችንን አያጉድልብነ ብሎ ይመርቃል የአማራ ገበሬ!