Page 1 of 1

Brother ሰረቀ ምን እያለን ነው

Posted: 05 Feb 2026, 10:22
by Misraq
ሰሬ ያኔ ይህን ብሎ ነበር። አሁንስ ምን ይለን ይሆን። ለወሬ አትቸኩል የሚሉት አባቶቻችን እንደ ሰሬ እንዳትሆን ነው።

ባይ ዘ ዌይ ሰሬ ማለት በወሮምኛ ውሻ ማለት ነው። ይህ ውሻ ብዙ ጮሆ ነበር። አሁን ዝም ማለቱ መጮህ ዋጋ እንደሌለው ተምሮ ይሆን?