የትግራይ ፋብሪካዎች ማን አፈረሳቸው? መልሱ ይሄው
Posted: 03 Feb 2026, 21:07
Please start listening at 6:18.
በሻሻው አብዷል....
ላዩ ላይ ሰይጣኑ ነግሷል
የዘር ማንዘሩን ወርሷል
ውሸት ተጠምቆ መጧል
(በእርሱ ፈንታ ተሳቀቅን )
በሻሻው አብዷል....
ላዩ ላይ ሰይጣኑ ነግሷል
የዘር ማንዘሩን ወርሷል
ውሸት ተጠምቆ መጧል