Page 1 of 1
የትግራይ ጦርነት የተጎዱ ተረጂዎች ስም የመጣ ስንዴ ስብስቦ አለም ገበያ ላይ የቸበቸበው አጨናባሪው አብይ አህመድ ተጋሩን "ህዝቤ" ሲል ዋለ
Posted: 03 Feb 2026, 14:49
by Fed_Up
ይሄ ቀዳዳ መሃይም አጨናባሪ አብይ አህመድ ትግራይ ላይ "ደሮን ሲያታሉሏት በመጫኛ ጣሏት" ጨዋታ እየተጫወተ በቁሙ የሞተ ድንዝዙን ፓርላማ ሲቀልድበት ውሏል::
IQ matters!!!!
Re: የትግራይ ጦርነት የተጎዱ ተረጂዎች ስም የመጣ ስንዴ ስብስቦ አለም ገበያ ላይ የቸበቸበው አጨናባሪው አብይ አህመድ ተጋሩን "ህዝቤ" ሲል ዋለ
Posted: 03 Feb 2026, 14:51
by Fiyameta
Re: የትግራይ ጦርነት የተጎዱ ተረጂዎች ስም የመጣ ስንዴ ስብስቦ አለም ገበያ ላይ የቸበቸበው አጨናባሪው አብይ አህመድ ተጋሩን "ህዝቤ" ሲል ዋለ
Posted: 03 Feb 2026, 17:42
by ethiopianunity
ምናገባህ። አንተ ኤርትራዊ ኢትዮዽያ ውጪ ነህ። ለምን ትግራዮችን አትለቋቸውም? ይኑሩበት። እንዲሁ አማሮችንም መንግስትንም
Re: የትግራይ ጦርነት የተጎዱ ተረጂዎች ስም የመጣ ስንዴ ስብስቦ አለም ገበያ ላይ የቸበቸበው አጨናባሪው አብይ አህመድ ተጋሩን "ህዝቤ" ሲል ዋለ
Posted: 03 Feb 2026, 17:47
by Fed_Up
ethiopianunity wrote: ↑03 Feb 2026, 17:42
ምናገባህ። አንተ ኤርትራዊ ኢትዮዽያ ውጪ ነህ። ለምን ትግራዮችን አትለቋቸውም? ይኑሩበት። እንዲሁ አማሮችንም መንግስትንም
Low IQ ስንዴ ቸብቻቢው,
ምነው ከመሪህ እስከ እንቅልፋሙ የፉጌ ፓርላማ ስለ ኤርትራ አይደል እንዴ ስትቀባዥሩ የምትውሉት:: ደግም አለም የዘግበው ጸሃይ የሞቀው ሌብነታችሁን ነው የተናገርኩት::ይልቅስ ምስኪን ኢትዮጵያውያንን ለቀቅ አርጎቸው እስኪ... ለመኖር "ይሞክሩበት"
Re: የትግራይ ጦርነት የተጎዱ ተረጂዎች ስም የመጣ ስንዴ ስብስቦ አለም ገበያ ላይ የቸበቸበው አጨናባሪው አብይ አህመድ ተጋሩን "ህዝቤ" ሲል ዋለ
Posted: 03 Feb 2026, 18:01
by ethiopianunity
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ማለት አንተ ነህ። ሁለቱም መንግስቶች እኮ ህዝብ ቀንሱ ተብለው አሁንም ባድሜን የማምጣት ጦርነት ነው ነገሩ።