Page 1 of 1

በእንሾሽላቸው እለት 10 ሚሊዮን ብር ለመቆዶኒያ የሰጡት የሆረስ ዘመዶች!

Posted: 02 Feb 2026, 22:19
by Horus

Re: በእንሾሽላቸው እለት 10 ሚሊዮን ብር ለመቆዶኒያ የሰጡት የሆረስ ዘመዶች!

Posted: 02 Feb 2026, 22:23
by Horus

Re: በእንሾሽላቸው እለት 10 ሚሊዮን ብር ለመቆዶኒያ የሰጡት የሆረስ ዘመዶች!

Posted: 02 Feb 2026, 22:31
by Horus
እንሾሽላ ያግድልች ጎይ ያቦ ያዮ ቤለ !!

ጆሲ ኢን ዘ ሃውስና አብት አጎናፍር ይታዩኛል

Re: በእንሾሽላቸው እለት 10 ሚሊዮን ብር ለመቆዶኒያ የሰጡት የሆረስ ዘመዶች!

Posted: 02 Feb 2026, 22:49
by Noble Amhara
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...

Re: በእንሾሽላቸው እለት 10 ሚሊዮን ብር ለመቆዶኒያ የሰጡት የሆረስ ዘመዶች!

Posted: 02 Feb 2026, 23:09
by Horus
ድሮ እራሳቸውን የ7 ቤት አገው ፈረሰኞች ማህበር ነበር የሚሉት! አሁን ትተውታል! እኔ ቢያንስ ላለፉት 10 አመታት እየተከታልኳቸው ነው። ወጣት ያ10 ፣12 አመት አስገራሚ ጃገረዶች ነበሩ! አሁን ቪዲዮአቸው አንስተውታል !!

እኔ በ9 ፣ 10 አመቴ ፈረስ የጋለብኩ ሰው ነኝ! ፈረስን የሚያክል ጓደኛና ክቡር እንሰሳ የመለም! ለምሳሌ ፈረስ ሜዳ ቢያደር ጅብ አይበላው! እጅግ ብልህና ሲበዛ ኃይለኛ እንሰሳ ነው! የእንጅባራ አገው ድንቅ ሥራ ሰርተዋል ።

እኔ በተወልድኩበት ማህበረሰብ ይህን መሰል የፈረስ ጉግስ ግጥሚያ የሚደረገው በጥቅምት ወር ነው። በገና ለትም ይደረጋል!

Re: በእንሾሽላቸው እለት 10 ሚሊዮን ብር ለመቆዶኒያ የሰጡት የሆረስ ዘመዶች!

Posted: 02 Feb 2026, 23:35
by Noble Amhara
Horus wrote:
02 Feb 2026, 23:09
ድሮ እራሳቸውን የ7 ቤት አገው ፈረሰኞች ማህበር ነበር የሚሉት! አሁን ትተውታል! እኔ ቢያንስ ላለፉት 10 አመታት እየተከታልኳቸው ነው። ወጣት ያ10 ፣12 አመት አስገራሚ ል፣ 10 ጃገረዶች ነበሩ! አሁን ቪዲዮአቸው አንስተውታል !!

እኔ በ9 ፣ 10 አመቴ ፈረስ የጋለብኩ ሰው ነኝ! ገረስ የሚያክል ጓደኛና ክቡር እንሰሳ የመለም! ለምሳሌ ፈረስ ሜዳ ቢያደር ጅብ አይበላው! እጅግ ብልህና ሲበዛ ኃይለኛ እንሰሳ ነው! የእንጅባራ አገው ድንቅ ሥራ ሰርተዋል ።

እኔ በተወልድኩበት ማህበረሰብ ይህን መሰል ሰፈርና ሰፈር የፈረስ ጉግስ ግጥሚያ የሚደረገው በጥቅምት ወር ነው። በገና ለትም ይድፍረጋል!
Do you know Sebat Bet Agew refers to the 7 clans that reside in Agewmedir

1 - አንከሻ
2 - አዛና
3 - ጫራ
4 - ቋቁራ
5 - ባንጃ
6 - ዚገን
7 - መተከል


Re: በእንሾሽላቸው እለት 10 ሚሊዮን ብር ለመቆዶኒያ የሰጡት የሆረስ ዘመዶች!

Posted: 03 Feb 2026, 00:03
by Horus
ሆረስ እንግዲህ በዘር ማንዘሩ ኦርቶዶክስ ነው!