Amazing: ወያኔ ዓብይን ትጫወትበት ጀመር
Posted: 02 Feb 2026, 16:44
30 የትግራይ መከላከያ ወታደሮች ወደ ፀለምት ሲገቡ ዓብይ በፍጥነት ከኮረም እና ከዓላማጣ ሸሽቶ ወጣ::
ምርጫ ቦርድ ወልቃይት ፣ሁመራ አና ራያ በየትኛው ክልል ሥር ሆነው ነው ምርጫ የሚይደርጉት ተብሎ ሲጠየቅ ለጊዜው አልተወሰነም ግን በፌዴራል ሥር ሆነው ነው ምርጫ የሚያካሂዱት ብሎ ነበር :: አሁን 30 የትግራይ መከላከያ ወታደሮች ወደ ፀለምት ሲገቡ ምርጫ ቦርድ ወዲያውኑ ወልቃይት ፣ሁመራ አና ራያ በትግራይ ክልል ሥር ሆነው ነው ምርጫ የሚያካሂዱት አለ:: አሁን ደግሞ ወያኔ ዓብይ አህመድ ሥልጣን እንዲለቅ ነግሮታል:: በቅርቡ የትግራይ መከላከያ ሠራዊት ወደ አፋር ይገባል::
The National Election Board of Ethiopia has released a new polling station jurisdiction directory that places most of the long disputed areas, including Alamata, Setit Humera, Kafta Humera, Wolkait, Tsegede, Mai Kadra, Korem, Alamata, etc. under the Tigray regional administration rather than Amhara.