Page 1 of 1

ኢትዮጵያ ለመላ ምስራቅ አፍሪካ ኤሌክትሪክ ኃይል እያቀረበች ነው!

Posted: 02 Feb 2026, 14:05
by Horus
(1) ታንዛኒያ
(2) ኬኒያ
(3) ደቡብ ሱዳን
(4) ሱማሌ
(5) ሱማሌላንድ
(6) ጂቡቲ

ወደ ፊት እስከ ደቡብ አፍሪካ ድረስ ትልካለጭ

Re: ኢትዮጵያ ለመላ ምስራቅ አፍሪካ ኤሌክትሪክ ኃይል እያቀረበች ነው!

Posted: 02 Feb 2026, 14:53
by Fiyameta
The people who living near the Ethiopian dam don't have access to electricity that the women walk up to 16 kilometers every day to collect firewood for cooking. Ethiopia is very generous, so generous that it starves its own poor people to feed the rich people in other countries. :|

Re: ኢትዮጵያ ለመላ ምስራቅ አፍሪካ ኤሌክትሪክ ኃይል እያቀረበች ነው!

Posted: 02 Feb 2026, 15:15
by Horus
Fifi,
አንተ ቆሞ ቀር
ጣሊያን የዛሬ 100 አመት በሰራልህ ቤት ወስጥ መብራት የለህም
ኢትዮጵያ እንደናንተ ያለ ውድቅ የግብጽ ገረዶችን እየታገለች እንኳ 60 ሚሊዮን ሕዝቧ ብርሃን አላቸው! ይህይ ደሞ የኤሌክትሪክ እጦት ብቻ ሳይሆን አስቸጋሪውን የኢትዮጵያ ተራሮች በብሄራዊ ግሪድ ማያያዝ ነው ! ዛሬ የኢትዮጵያ ከተሞች ሁሉ 4 ጂ ና 5 ጂ ኢንተርኔት አላቸው። ባላገር ሁሉ እስማርት ቴለፎን ይጠቀማል ። አስመራ ኢንተርኔት ከማግኘቷ በፊት መላ ኢትዮጵያ ዲጊታል ይሆናል!

የግብጽ ገረድ በጭለማ ቤት የጌታዋን ዉሃ ትሸከማልች!

Re: ኢትዮጵያ ለመላ ምስራቅ አፍሪካ ኤሌክትሪክ ኃይል እያቀረበች ነው!

Posted: 02 Feb 2026, 15:58
by Fiyameta
Horus wrote:
02 Feb 2026, 15:15
Fifi,
አንተ ቆሞ ቀር
ጣሊያን የዛሬ 100 አመት በሰራልህ ቤት ወስጥ መብራት የለህም
ኢትዮጵያ እንደናንተ ያለ ውድቅ የግብጽ ገረዶችን እየታገለች እንኳ 60 ሚሊዮን ሕዝቧ ብርሃን አላቸው! ይህይ ደሞ የኤሌክትሪክ እጦት ብቻ ሳይሆን አስቸጋሪውን የኢትዮጵያ ተራሮች በብሄራዊ ግሪድ ማያያዝ ነው ! ዛሬ የኢትዮጵያ ከተሞች ሁሉ 4 ጂ ና 5 ጂ ኢንተርኔት አላቸው። ባላገር ሁሉ እስማርት ቴለፎን ይጠቀማል ። አስመራ ኢንተርኔት ከማግኘቷ በፊት መላ ኢትዮጵያ ዲጊታል ይሆናል!

የግብጽ ገረድ በጭለማ ቤት የጌታዋን ዉሃ ትሸከማልች!
You lie too damn much, man! The millions of poor women collecting firewood near the dam cannot read your posts because they have no access to electricity, or social media, so they can't dispute your claims about the women exporting surplus electricity to neighboring countries. But I will. Stop lying! :P :P