ዘመነ ካሴ አይታመንም
Posted: 01 Feb 2026, 15:43
ዘመነ ካሴ ማለት እነ ዶ/ር አምባቸው መኮንን ከገደሏቸው ግለሰቦች መሃል አንዱ ነው ተበሎ እስር ቤት ከገባ በሗላ ሴረኛው አበዮት አህመድ የፈታው ተጠርጣሪ ነው። ዶ/ር አምባቸው የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት በነበረት ጊዜ ዘመነ ካሴና ግብረአበሮቹ ከአበን አመራሮች ጋር ሆነው እኛ ያልመረጥነው መሪ ባህር ዳር ላይ አይገዛም እያሉ በመሃል ከተማ ሲያቅራሩ የነበሩ ናቸው። እነ አምባቸውን ተኮሰው ገድለዋል ከተባሉት ጋር ጥብቅ ግንኙነት እንደነበረው እስካሁን አልካደም።
እሱ ብቻ አይደለም ወያኔ የሁለተኛ ዙር ወረራውን በአማራ ህዝብ ላይ ፈጽማ ከዛም ተመታ በመሸሽት ላይ ሳለች ዘመነ ካሴና ግብራበሮች ትግሉን እንቀላቀል ብለው ወደ ወሎ ሄዱ (Johnny Come lately) የወሎ ህዝብ ግን ከመርዳት ይለቅ ሲይጉላሉን ነበር ብሎ አምርሮ ሲኮንናቸው ነበር። ፋኖ ሌላ መሪ ቢመርጥ ይበጀዋል::