Page 1 of 1
አዲስ አበባም በመጨረሻም ኩልል ያለች ዉሃ አገኘች፤ ድንቅ ስራ!
Posted: 01 Feb 2026, 14:22
by DefendTheTruth
የተግማመ ስርዓት ስርዓቱ ብቻ ሳይሆን አከባቢዉንም አግማምቶት ነበር፣ ብክለት ፈጥሮ ነበር፣ ለጤና ጠንቅ የሆኑ ሕዋሳትን በየአከባቢዉ ፈጥሮት ነበር። የተግማመ ስርዓት ስሄድ ግን አከባቢዉም ፅድት አለ!
Re: አዲስ አበባም በመጨረሻም ኩልል ያለች ዉሃ አገኘች፤ ድንቅ ስራ!
Posted: 03 Feb 2026, 16:17
by Noble Amhara
Re: አዲስ አበባም በመጨረሻም ኩልል ያለች ዉሃ አገኘች፤ ድንቅ ስራ!
Posted: 03 Feb 2026, 17:30
by Digital Weyane
መዲናችን ዱባይን እንድትመስል እያደረጓት ያሉ የአረብ ኤምሬት ጌቶቻችንን የበላይነታቸውን ለማስጠበቅ ለህይወታችን አንሳሳም። ኤምሬት ታሸንፋለች!