Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41927
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 31 Jan 2026, 22:40
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10852
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 31 Jan 2026, 23:13
Horus wrote: ↑31 Jan 2026, 22:40
ትቀልዳለህ? ለነገሩ ለውጭዎች ይሆናል። ዸአውሎስ ሆስፒታል ሰው በየቀኑ እየሞተ ነው እኮ። ለመሆኑ ስለዚህ ጉዳይ አትናገሩም፣ አሁነም የወያኔ መሰረት አለ፣ ለምንድን ነው በገፍ ህዝብ ኩላሊት በሽታ የተያዘውና እየሞተ ያለው? በጦርነትና በበሽታ በቀን እስከ 1000 ህዝብ እያለቀ ነው። ግሎባሊስቶች ሀዝብ መቀነስ አለባችሁ ብለዋል። እናንተም ታምቡሩን ትደልቃላችሁ እሺ እንታዘዛለን እያላችሁ። በርግጠኛ ነኝ ነፃውጪዎች አይደሉም የሚያልቀው። ያ ኢትዮዽያዊ ነኝ የሚለው ምስኪኑነው። የኩላሊት በሽታው ምንጩን ለማግኘት አይሻልም ለኮሪደር ለመሯሯጥ?