በአደዋ ማግስት ኢትዮጵያ ገብቶ የተስፋፋዉ የፕሮቴስታንት ሃይማኖት በጥንት ፈረዖ በኩል ሆነ በቃልቻ ወይም ቃሉ በኩል ኢትዮጵያ ዉስጥ መሠረት የሌለዉ መሆኑ ለኣስተዋዮች ግልጽ ሆኗል።
ይህ መጤ ሃይማኖት በቅርብ ግዜ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሲስፋፋ የነበረ ግዜ እና ብዙ ግፍ የተፈጸመባቸዉ ኢትዮጵያዊያን ግዜ የተገጣጠሙ ነበረ ቢባል ከዕዉነት የራቀ ኣይመስለኝም።
ስለዚህ በዚህ ግዜ አብተዉ ከበደ ፉፋ ሉበ ነኝ ብሎ ጨጨብስኔ እና ጨጨብስቴ ብሎ ከዘመረ የእራሱን ቤተክርስትያን ያረከሰ የዚህ ዘመን የተተነበየ ሀሰተኛ መስካሪ የማይባል ነዉ?
ኣንድ የማይካድ ሀሰተኛነቱ እራሱን ሉበ ማለት ነዉ። ይህ ባህላዊ ማዕረግ የገዳ ሥርዓት ዉስጥ ታልፎ የሚገኝ እንጂ ማንም ከመሬት ተነስቶ ይገባኛል የሚል ኣይዴለም።
እኔ የአብተዉ ከበደ ፉፋን ጎሳ ኣላዉቅም። ለማወቅም ጥረት ኣላረኩም። ኣስፈላጊ ነዉ ብዬ ኣላስብም።
እዚህ መድረክ ላይ ኦሮሞ ማነዉ ብዬ ስጠይቅ ዮሓንስ ለታ በእራሱ ምርጫ ያገኘዉ ማንነት መሆኑን መስክሯል። እ አ አ እስከ 1974 አባት እና እናት ይታወቁበት የነበረ ሳይሆን ከዛ በኋላ በእራሱ ምርጫ ባገኘዉ ማንነት መታወቅም ሀሰተኛ ማንነትን ስያስተምር የኖረ ነዉ ማለት ይሆናል። ኣይሆንም?
ብዙዎቻችን ከሰማነዉ ተነስተን የተለያየ ትግል ዉስጥ ያለፍን ቢሆንም የሰማነዉ ስህተቶች መኖራቸዉ ሲገባን ለማረም ጥረናል። ኦሮሞ ማነዉ የሚል ጥያቄ ምንጭም ይህ ጥረት ነዉ።
ከፈረዖዎች ዘመን በፊት ጀምሮ ስልጣኔ የነበረዉ ሕዝብ ይኖርባት የነበረ ሃገር ኢትዮጵያ ዉስጥ የመብት ትግል እንጂ የማንነት ትግል የዕዉቀት ማነስ ሆኗል። ኣልሆነም?
ገቢሳ ለሜሳ፥
ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ ከን ጄዼ ኤኙ ላተ?
ስ ህን አመኑ ያ ዱአ ከን ጄዼ ኤኙ ላተ?
ሰብን ኩን ሰበ ጋሪ ዸ፣ ዱአኒፍስ ኦማ ምት ከን ጄዼ ኤኙን?
ጋፈ ላንጋኖ ኦልቴ ነቢ ስ ፋነ ኦሌ ላተ?
Re: ግምታዊ መለኮታዊ ጎህ በፍጥረት በር፥ ቁጥር 8 (ጥያቄ ቁጥር 7)
ፕሮፌሰረ ፖለትካ መረራ ጉድና፥
ብየ ደንፋት ደንፋ ሞ እየሱስ ወረ እስራኤል ፊ ቫቲካንቱ ሞዐተ ላተ?
ነመ ህን ጄዸኒን ከን ጄችሲሱ ማል እን ላተ?
አያኖን ፈረዖታ ብየ ኢትዮጵያ ኬሳ ጅራቹ ፊ ቃሉ ፊ ቃልቸን ወል ቁበ ቃባቹ ከን ደንደአን ዮ ተኤ ቆረቴ ቤክታ ላተ?
አያኖን ፈረዖታ ከን ብየ ኢትዮጵያ ኤገን ሞ አከ ገተቶተ በትለር ቃሉ ፊ ቃልቸት ከን ዱለን ላተ?
ብየ ደንፋት ደንፋ ሞ እየሱስ ወረ እስራኤል ፊ ቫቲካንቱ ሞዐተ ላተ?
ነመ ህን ጄዸኒን ከን ጄችሲሱ ማል እን ላተ?
አያኖን ፈረዖታ ብየ ኢትዮጵያ ኬሳ ጅራቹ ፊ ቃሉ ፊ ቃልቸን ወል ቁበ ቃባቹ ከን ደንደአን ዮ ተኤ ቆረቴ ቤክታ ላተ?
አያኖን ፈረዖታ ከን ብየ ኢትዮጵያ ኤገን ሞ አከ ገተቶተ በትለር ቃሉ ፊ ቃልቸት ከን ዱለን ላተ?