Page 1 of 1
Re: በኤምሬት የሚመራው የብልፅግና ሠራዊት በደረሰበት ከባድ ምት ከጦር ሜዳ እየሸሸ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Posted: 30 Jan 2026, 19:40
by Digital Weyane
የማይተኛው የብልፅግና ካድሬአችን almaze ከፋኖና ከህወሓት ጋር ሊዋጋ ክንዱን አፈርጥሞ፣ ኮምፒውተሩን ወልውሎ ፣ ሞኒተሩን ገጣጥሞ፣ መዳፊቱን አጉርሶ ፣ ኪይቦርዱን ለጉሞ ተነስቷል። የሚያስቆመው ያለ አይመስልም ገስግሷል። ድል ለኤምሬቶች!
Re: በኤምሬት የሚመራው የብልፅግና ሠራዊት በደረሰበት ከባድ ምት ከጦር ሜዳ እየሸሸ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Posted: 30 Jan 2026, 20:38
by Digital Weyane
<<ኤምሬት ትስዕር>> የሚለው ሃይለ ቃል ሁሌም ከአፉ የማይጠፋው ጀግናው ወንድማችን almaze በዚህ ሰአት ከባድ ፈተና ውስጥ እንዳለ ሁላችሁም ታውቃላችሁ ብዬ አስባለሁ። አይዞህ ልንለው ፣ ልናበረታው እና ከጎኑ ልንሆን ይገባል ብዬ አስባለሁ። ኤምሬት ትስዕር!
Re: በኤምሬት የሚመራው የብልፅግና ሠራዊት በደረሰበት ከባድ ምት ከጦር ሜዳ እየሸሸ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Posted: 30 Jan 2026, 21:28
by Digital Weyane
ውጊያውን ብንሸነፍም ጦርነቱን ለማሸነፍ ቁልፉ በ almaze እጅ ነው።
Re: በኤምሬት የሚመራው የብልፅግና ሠራዊት በደረሰበት ከባድ ምት ከጦር ሜዳ እየሸሸ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Posted: 31 Jan 2026, 00:36
by Fiyameta