Page 1 of 1

አብዮት አህመድ አሊ ኢትዮጵያን የሚያያት በኦሮሙማ መነጽር ነው

Posted: 30 Jan 2026, 16:03
by wazzupdog
መለስ ሰይጣናዊ ኢትዮጲያን በአደዋ ወያኔ መነጽር ያያት እንደነበረ አብዮት አህመድ አሊም በጎጠኛ ኦሮሙማ መነጽር ነው የሚያያት። ለኢትዮጵያ ምን የጠቅማታል ሳይሆን ከኢትዮጵያ ኦሮሙማ ምን ይጠቀማል ነው። ኢትዮጵያን በኢትዮጵያዊ መነጽር ቢያያት ኖሮ ቅማላም ወያኔን ሁልት ጊዜ አያድናትም ነበር። የወያኔ መኖር ለኔና ለኦሮሙማ ይጠቅማል ብሎ ስላሰበ ነው። ጀነራል ተፈራ ማሞን ለህክምና ውጭ አላስወጣም ብሎ የከለከለ መሪ አማራን/ኢትይጵያን ሲወጋ የከረመን ጡሩራ ባሪያ የቅማላም ወያኔ ጀነራል ምግበን ውጪ ልኮ አሳክሟል። Abiyot Ahmed Ali is a myopic, cruel, coward, tribalist and Machiavellian leader.