Page 1 of 1

አባ ደምር! የኢትዩጵያ ኢንዱስትራላይዜሽን ሩጫ!!!

Posted: 30 Jan 2026, 12:36
by Horus
ጠንካራ አገር ያለ ጠንካራ ሚሊታሪና ጠንካራ ኢኮኖሚ አይታሰብም!


Re: አባ ደምር! የኢትዩጵያ ኢንዱስትራላይዜሽን ሩጫ!!!

Posted: 30 Jan 2026, 12:53
by Digital Weyane
አባ ደምራችን በዱባይ ባለ ኮሪዶር ቆንጆ ቤት አሰርቷል ይባላል። :roll: :roll:

Re: አባ ደምር! የኢትዩጵያ ኢንዱስትራላይዜሽን ሩጫ!!!

Posted: 30 Jan 2026, 14:03
by Horus
ቆሞ ቀር ኤርትራ ያ የጃጀ የግብጽ ገረድ አንድ እርምጃ ሲያስብ አባ ደምር አስር እርምጃ ቀድሞ ይጠብቀዋል ።

ኢሱ የተባለ ደደብ በ50 አመት ውስጥ ለሕዝቡ ኢንተርኔታ ያላስገባ ቆሞ ቀር አሁንም ያረጀ ጥይት ለቦዘኔ ትግሬና አማራ ሰገጤ በመስጠት አለው ለማለት ይታትራል።

አባ ደምር ባ5 አመት ውስጥ ድሮን ይሰራል፣ ትራክተር ይሰራ፣ ታንክ ይሰራል ፣ የራሱ ብሄራዊ ሰው ሰራሽ ክህሎት ሰርቶ መንግስቱን በሮቦት ያስተዳድራል

ማፈሪያ ቁልቋል ለቃሚዎች!

የኢትዮጵያ ጠላት መሆን ምን ያክል መዘዝ እንዳለው አሁን ተምረሻል!

ሱማሌ ተምራለች !

ሱዳን እየተማረች ነው! እሷም የግብጽ ግርድናዋን ካላቆመች ሌላው ሱማሌ እናደርጋታለን

YOU FOOL, TRY TO MESS WITH ETHIOPIA AT YOUR OWN PERIL!

Re: አባ ደምር! የኢትዩጵያ ኢንዱስትራላይዜሽን ሩጫ!!!

Posted: 30 Jan 2026, 14:08
by Horus