Page 1 of 1

ሰበር ዜና፣ የኦሮሞ ብልጽግና ኣስቸኳይ ስብሰባ ጠራ።

Posted: 29 Jan 2026, 14:18
by Fiyameta

Re: ሰበር ዜና፣ የኦሮሞ ብልጽግና ኣስቸኳይ ስብሰባ ጠራ።

Posted: 29 Jan 2026, 14:41
by Digital Weyane
በወንድማችን almaze የሚመራው የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ በስብሰባው ላይ እንዳይሳተፍ የተፈለገበት ምክንያት ለሕዝብ ማብራሪያ ቢሰጥበት መልካም ነው። የኦሮሞ ብልፅግና የትግራይ ብልፅግናን ለመብላት የታሰበና የታቀደ ሴራ ይሸተኛል። ዲስኽርሚኔሽን! almaze ሆይ ንቃ እንዳትበላ! :roll: :roll: