ትቀልዳላችሁ? ሻብያ ህዋሀት አበረው ነው ከፒፒ ጋር የሚመሩት
Posted: 29 Jan 2026, 02:34
ከፍታቦታንብረት እንደፈለጉ ብላክ ማርኬት በሙሉ ሻብያና ህዋሀት ናቸው። ኢትዮዽያው ናቸው ድሀ የሚመቱት። ፒፒ/አብይ ካለነሱ ምራት የሚችል አይመስልም።
የፒፒ ካድሬዎች በስሜት ነው እኛ አንነሳ መን ሆሆሆ ኡሚሉት በባዶ ነው።
የፒፒ ካድሬዎች በስሜት ነው እኛ አንነሳ መን ሆሆሆ ኡሚሉት በባዶ ነው።