Page 1 of 1
ፊፊና ሲሲ ኢሬ ሺትሆልስ አሁን ትክክለኛ ቦታችሁን አወቃችሁ አይደል??????????
Posted: 28 Jan 2026, 23:58
by Horus
Re: ፊፊና ሲሲ ኢሬ ሺትሆልስ አሁን ትክክለኛ ቦታችሁን አወቃችሁ አይደል??????????
Posted: 29 Jan 2026, 00:36
by Horus
Sisi,
I am sure you are more worried about what your defected spies told Abiy Ahmed. And, it is a respite to see you not wasting your days posting and reposting useless fotoshops.
As for me, you know me very well and you can imagine how elated, proud and vindicated I feel about my beautiful, historic, unbreakable Ethiopia.
ኢትዮጵያ መሃሏ ገነት ዳር ዳሯ እሳት!
አየህ ግብጽ ባመት 3 ቢሊክዮን ዶላር አሜሪካ እየሰጣት ያሜሪካን እግር ስትልስ በአጓ እቀባ ስር ያለችው ኢትዮጵያ አሜሪካንን አዲሳባ ጠርታ እንከባበር አለቸው !
ያንተ ጌታ ግብጽን ገና መሳቂያ እናደርገዋለን!
መርከባችን ቀይ ባሕር ወጥቶ ስንፋጠጥ ጠብቅ!
ኢትዮጵያ የሚመጥናት መሪ አግኝታለች !
ገና ገና 10፣ 15፣ 20 አመት ደጋግመን እንመርጠዋለን
ያፍሪካ ቀንድ ቅማሎችን ሁሉ እስከ ምናራግፍ

Re: ፊፊና ሲሲ ኢሬ ሺትሆልስ አሁን ትክክለኛ ቦታችሁን አወቃችሁ አይደል??????????
Posted: 29 Jan 2026, 00:40
by Fed_Up
ይሄ የጉራጌ አሰዳቢ አዛውንት አንድ በሉት:: ድድብናው ጥግ አጣ እኮ....
Re: ፊፊና ሲሲ ኢሬ ሺትሆልስ አሁን ትክክለኛ ቦታችሁን አወቃችሁ አይደል??????????
Posted: 29 Jan 2026, 00:51
by Horus
ያ ቅማታም ዉሻ ኢሳይሳ የተባለ ያረብ ገረድ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አይገባትም ያለ ቀን የመጨረሻውን ስህተት የፈጸመው!
ኢትዮጵያ ኤርትራ ተበላች አገር አስወግደን የኤርትራ ሕዝብን ነጻ እናወጣለን !
Re: ፊፊና ሲሲ ኢሬ ሺትሆልስ አሁን ትክክለኛ ቦታችሁን አወቃችሁ አይደል??????????
Posted: 29 Jan 2026, 00:56
by Horus
Re: ፊፊና ሲሲ ኢሬ ሺትሆልስ አሁን ትክክለኛ ቦታችሁን አወቃችሁ አይደል??????????
Posted: 29 Jan 2026, 01:20
by Fed_Up
Horus wrote: ↑29 Jan 2026, 00:51
ያ ቅማታም ዉሻ ኢሳይሳ የተባለ ያረብ ገረድ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አይገባትም ያለ ቀን የመጨረሻውን ስህተት የፈጸመው!
ኢትዮጵያ ኤርትራ ተበላች አገር አስወግደን የኤርትራ ሕዝብን ነጻ እናወጣለን !
ፈሳም
Re: ፊፊና ሲሲ ኢሬ ሺትሆልስ አሁን ትክክለኛ ቦታችሁን አወቃችሁ አይደል??????????
Posted: 29 Jan 2026, 01:27
by Horus
ፊፊ፣
ገንዘብ ካለህ እንወራረድ !
ግብጽ ፣ ሳውዲ ፣ የፈረስችዋ ሱዳን ኢሳያስ ከሚባል የበሰበሰብ የጃጀ ያረብ ገረድ ጋር አንዳች ነገር ስለኢትዮጵያ እንዳይዶልቱ እናደርጋቸዋለን !
አንተና ያ ጃጃታም ምንም ናችሁ!
Re: ፊፊና ሲሲ ኢሬ ሺትሆልስ አሁን ትክክለኛ ቦታችሁን አወቃችሁ አይደል??????????
Posted: 29 Jan 2026, 01:37
by Fed_Up
Horus wrote: ↑29 Jan 2026, 01:27
ፊፊ፣
ገንዘብ ካለህ እንወራረድ !
ግብጽ ፣ ሳውዲ ፣ የፈረስችዋ ሱዳን ኢሳያስ ከሚባል የበሰበሰብ የጃጀ ያረብ ገረድ ጋር አንዳች ነገር ስለኢትዮጵያ እንዳይዶልቱ እናደርጋቸዋለን !
አንተና ያ ጃጃታም ምንም ናችሁ!
ፈሳም ሁላ
Re: ፊፊና ሲሲ ኢሬ ሺትሆልስ አሁን ትክክለኛ ቦታችሁን አወቃችሁ አይደል??????????
Posted: 29 Jan 2026, 02:06
by ethiopianunity
ኢትዮዽያ ማድረግ ያለባት ናይል ሼሩን ለሀያላን ማገራት ግብፅን አካባቢ ያሉትን ተቀናቃኝን ለማዘጋት። ያ ሀያላን ሳይወድ በግዱ ቀይ ባህር ብቻ ሳይሆን ጅቡቲ ሶማሌ ሱዳን በኩል ወደብ እንድታገኝ። በግልፅ ከግብፅ ጋር የተሞዳሞዱ አሉ እነሱ ለግብፅ ነው የሚያግዙት። ችግሩ የሚኒሊክ አይነት ዶር አብይ መሆን አለበት፣ think tank የመወያያ የሀሳብ መፍጠር ከ outside of box መፍትሄ የሚያመጣ የታሪክ የተለያዩ ግለሰቦች ከውጭም ታማኝ ለአኢትዮዽያ የሆነ ጋር ማወያየት አለበት። መሪዎች ችግራቸው እኔ አምላክ ነኝ ብለው የነሱ የአንድ ግለሰብ አገር በጃቸው ውስጥ ማድረግ አገር ተበላች ማለት ነው ። ያ መሪ ነገ አንድ ነገር ቢሆንስ? የሱ ሀሳብ ትክክል ነው ብሎ ስህት ቢሆንስ? ቢል ጌትስ ስኬታማ ብቻ ሳይሆን በከፊል በአለም ተፅኖ ፈጣሪ የሆነው ሲጠየቅ። እኔ የኩባንያዬ ባለበረት ነኝ ግን ሁሉን ነገር በየ ሙያቸው የቀጠርኳቸው ከኔ ያውቃሉ የምማረውም ከነሱ ነው ውጤቱ ተሳክቶ አየዋለሁ አለ።