ጴንጤና ሉተራን ክርክር - ሉተራን አሸነፈች።
Posted: 28 Jan 2026, 18:01
ሉተራን ቸርች በ christology and intersession ከኦርቶዶክስ ጋር በጣም ተመሳሳይ ስትሆን ጴንጤ ግን ሲከፍቱት ገለባ የጨረባ ስብስብ መሆኑ የታየበት ክርክር ነው። ይህንን ክርክር ከ5ሺህ በላይ ላይቭ ሲታይ የነበረ ሲሆን ተቆራርጦ በመቶ ሺህዎች እንዳዩት ተገምቷል።
ጴንጤዎች በሰሞኑ የፓስተር ዬኒ ማኛ ስራ ዲፕረሽን ውስጥ እንደገቡና ብዙዎች እየተውት እንደሆነ ታውቋል።
ጴንጤዎች በሰሞኑ የፓስተር ዬኒ ማኛ ስራ ዲፕረሽን ውስጥ እንደገቡና ብዙዎች እየተውት እንደሆነ ታውቋል።