ብራቮ፣ አሳፋሪ ሻብያና ህዋሀት ለግብፅ ከ 60 አመት ጀምሮ ለገብፅ የራስን ህዝብ እየመገደ
Posted: 28 Jan 2026, 15:57
እያስመገደ ይገኛል ልክ እንደ ዩክሬን። የትግራይና የኤርትራ ሀዝብ ድንቁርና ለጥቂት መርስነሪ ሻብያና ህዋሀት ለምን ያልቃሉ? ኦነግንም ጨምረው ኦነግን አስገብተው ኢትዮዽያውያንን አስገደሉ። ይህ ሁሉ ለውጭ ግሎባሊስቶች ፣ለቅኝ ገዢዎች ፣ ለግብፅ ሲባል። አንድም ግበፃዊ አይደለም የሚያልቀው የኛዎቹ እንጂ።
አማራ ከፒፒ ጋር ጥሩም ሆነ መጥፎ ተደራድረህ ዳር ድንበርህን ጠብቅ ከነዚህ የውስጥ ጠላቶች። ከነሱ ጋር መሞዳሞድ ትርፉ ማለቅ ነው። ፒፒ ከነሱም ጋር እንደሚሰራ እያወክ፣ በስልት፣ በንግግር በዘዴ ማለፍ ነው።
ስንት ግብፃዊ ለ60 አመት በአባይ በዚህ ጉዳይ ሞተ? አንዳችም። አሁን ግብፅ እየጠበቀ ያለው አማራው እነዲጠፋ ነው ፣ በተፅእኖ ፒፒ ላይ በማድረግ አባይን እጃቸው ውስጥ ለማደረግ ነው። የሚያልቀው ኦነግ፣ ህዋሀት፣ ሻብያ የደራጃቸው ህዝቦች ነው የሚያልቀው አሰፋሪ እንደ ሀላፊ እዚህ ፎረም ያሉ አይነቱ ኢትዮዽያ ጠል።