Page 1 of 1
ኩዴታ ቢሆንስ አብይ ውጭ አገር ሲሄድ?
Posted: 28 Jan 2026, 14:55
by ethiopianunity
ብዙ ነገር ግራ የሚያጋባ ነው
Re: ኩዴታ ቢሆንስ አብይ ውጭ አገር ሲሄድ?
Posted: 28 Jan 2026, 15:04
by fasil1235
The konso tribe is unified against OLF
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Re: ኩዴታ ቢሆንስ አብይ ውጭ አገር ሲሄድ?
Posted: 28 Jan 2026, 16:02
by ethiopianunity
አሁን ይሔ በጦርየሰለጠነ ነው ብለህ ታመጠለህ? ኦነግ እኮ 60 አመት የሰለጠነ በውጭ በሻብያ በህዋሀት ስር የሰለጠነ ልምድ ያለው ነው። እኢትዮዽያ ጦር ለህዝብ ካልቆመ ጥቅሙ ምንድን ነው? ኦነግ ለነገሩ እኮ አብሮ ከፒፒ ጋር እየገዛ አይደለም እንዴ?
Re: ኩዴታ ቢሆንስ አብይ ውጭ አገር ሲሄድ?
Posted: 28 Jan 2026, 16:08
by Digital Weyane
ሲጠራው ፎጥኖ የሚደርስለት የኤምሬትስ አምላክ አቢይ አህመድን ይጠብቀዋል።