Page 1 of 1

ከግድቡ ወደ ወደቡ

Posted: 28 Jan 2026, 13:13
by Misraq
የሚለው የኦህዴድ ቀረርቶ መልኩን ቀይሮ ወደ አየር ድብደባ እንገባለን ወደሚለው ተቀይሯል። እነሱም በአየር እንደሚደበደቡ ያውቃሉ ስለዚህ እነዚህ ቡፋዎች ካድሬዎቻቸውን እያስለፈለፉ ጮማ እየበሉ አራቸውን ማራት እንጂ ሌላ ነገር እንደማይከሰት እሙን ነው።