Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10093
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 26 Jan 2026, 20:18
ሆቴሎቹ ለውጭ አገር ቱሪስቶች ነው።
የስብሰባ ማዕከሎቹ ለብልጽግና ፓርቲ ካድሬዎች ነው።
ለህዝብ የሚሰራ መንግስት ያስፈልገናል።
-
fasil1235
- Member
- Posts: 2142
- Joined: 01 Jul 2018, 08:58
- Location: Sululta
Post
by fasil1235 » 26 Jan 2026, 23:50
Canadian CBC investigates Chinese Company in Ethiopia
-
Naga Tuma
- Member+
- Posts: 7162
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Post
by Naga Tuma » 27 Jan 2026, 12:47
fasil1235 wrote: ↑26 Jan 2026, 20:05
We Build; They Ruin
Please show a single ገለመ ቃሉ or ገልመ ቃልቻ or ገልመ ፈረዖ that you built if there is any anywhere in the world.
ኣንዴ አማራ፣ አንዴ ኦሮሞ የተባለ፣ ዐለምሰገድ በሉኝ ብሏል የተባለ፣ ምናልባትም ነገደ ፈረዖ የሆነ መገንባት የጀመረዉ ሲ ኣይ ኤ እንደ ድርጅት ቀርቶ አሜሪካ እንደ ሃገር ያልቆመችበት ግዜ ነበር።
ታድያ ስንቶች የዘመኑ ወጣቶች ነበሩ ሲ ኣይ ኤ ጀርባ ተደብቀዉ ምናልባትም ነገደ ፈረዖ መገንባት የጀመረዉን ለማፍረስ ሽር ጉድ ሲሉ የኖሩት? አስራ ሰባት ሃያ ሰባት እያያቸዉ እና በተዓምር እየታየ።
ኣዕምሮን ህን ጅሩ? ነቢን ህን ጅሩ?
-
fasil1235
- Member
- Posts: 2142
- Joined: 01 Jul 2018, 08:58
- Location: Sululta
Post
by fasil1235 » 27 Jan 2026, 18:14
Please wait, video is loading...