Page 1 of 1

ኮለኔል አብይ አህመድ የፈከረባቸው ጀቶች በሰላም አገራቸው ገብተዋል:: የሰው ጌጥ አያደምቅ

Posted: 26 Jan 2026, 12:12
by Fed_Up
ማለቴ የ UAE fighter jets and drones arrived in Abu Dhabi airbase.

ጀዝባው አብይ በጌቶቹ ጀላ ለ2 ቀን ሸልሎበት ሳይጠግብ ቀሙት::

:P

Re: ኮለኔል አብይ አህመድ የፈከረባቸው ጀቶች በሰላም አገራቸው ገብተዋል:: የሰው ጌጥ አያደምቅ

Posted: 26 Jan 2026, 12:56
by Digital Weyane
የሳውዲ አየር ሃይል ወደ ኢትዮጵያ ለሾው የገቡት የአረብ ኤምሬት ተዋጊ አውሮፕላኖችን የሚመቱዋቸው መስሎን ሰግተን ነበር። የአውሮፕላኖቹ አብራሪዎች ግዳጃቸውን አጠናቅቀው በሰላም ወደ አረብ ኤምሬት በመመለሳቸው ደስተኞች እንደሆኑ ወሬውን ሰምተን እኛም ደስ ብሎናል። ድል ለአረብ ኤምሬት!

Re: ኮለኔል አብይ አህመድ የፈከረባቸው ጀቶች በሰላም አገራቸው ገብተዋል:: የሰው ጌጥ አያደምቅ

Posted: 27 Jan 2026, 04:17
by Fed_Up
20 ሜራዥ አለ low IQ አዛውንት Hoèrus:: የአረብ ግመል አረጋቸው እኮ ብድግ አድርጎ 20 ሜራዥ UAE ቢን ዛይድ ለቦይፍሬንዱ አብይ ሲሰጥ::ግብጽ የት ሄዶ? :mrgreen: መችም እቺ ጉዳይ 1 አመት ምሉ በሳቅ እምታዝናናን ጉዳይ ነች:: :P
Horus