ኢትዮጵያን ከከፍታዋ አወረዷት ና በልካቸዉ አስቀመጧት፣ ከዛም በእንሱ ፍለጎት የምትዘወር አድርጎ ሰሉዋት
Posted: 26 Jan 2026, 06:40
ይህን እዉነታ የተገነዘበ መሪ አገኘች ና አሁን ላይ ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ ከፍቷዋ የመመልሰን ጉዞ ሀ ብላ ጀመረች፣ ወደ ፊት ግስጋሴ ላይ ናት። ቆሞ ቀሩ ኢሳያስ አፈወርቂ ና መሰሎቹ አሁንም ኢትዮጵያን በድሮ (በልጅነቱ) ሌንስ እያዩዋት፣ አሁንም በተንኮል ብዛት ኢትዮጵያን እንዘዉራለን ብሎ ይንደፋደፋሉ፣ ከፊታቸዉ የተደቀነዉን እዉንታ መገንዝበም አይቻላቸዉም፣ በተፈጥሮዋቸው ቆሞ ቀሮች ናቸዉ ና።
ኢትዮጵያ አምልጣለች፣ ጉዞ ላይ ናት፣ ጉዞውም ፈጣን፣ በብልሃት ና በብስለት የምመራ ነዉ።
ኢሳያስ ና መሰሎቹ አልቆላቸዋል! ይህን ሐቅ የምቀይር ምንም አይነት ምድራዊ ሃይል የለም!
ለኢትዮጵያኖች እንኳን ደስ አላችዉ፣ ለኢትዮጵያ ጠላቶች ደግሞ እንኳን የስራችዉን እግዚያብሔር ሰጣችዉ፣ ወደ ግብዐታ መሬት ተቃረባችዉ!
ኢትዮጵያ አምልጣለች፣ ጉዞ ላይ ናት፣ ጉዞውም ፈጣን፣ በብልሃት ና በብስለት የምመራ ነዉ።
ኢሳያስ ና መሰሎቹ አልቆላቸዋል! ይህን ሐቅ የምቀይር ምንም አይነት ምድራዊ ሃይል የለም!
ለኢትዮጵያኖች እንኳን ደስ አላችዉ፣ ለኢትዮጵያ ጠላቶች ደግሞ እንኳን የስራችዉን እግዚያብሔር ሰጣችዉ፣ ወደ ግብዐታ መሬት ተቃረባችዉ!