ጎጂ ፉክክር በሻብያና በፒፒ መሀል እራስን ለመሸጥ
Posted: 25 Jan 2026, 12:49
ፒፒ እራሱን ከሸጠ ቆይቷል ለእድገት ይሁን አላማው፣ ወይ ገንዘብ አካብቶ መሳሪያ ገዝቶ እራሱን ለመጠበቅ ወይ ሻብያን እንቁልልጭ ለማድረግ ወይ ትእዛዝ ፈፃሚ አድርግ ተብሎ ይሆን ግልፅ አይደለም።
ከላይ ከተጠቀሱት የትኛው ነው? ቅን ሀሳብ ፒፒ ካለው፣ ዋና ቅን ማለት አገርን አነድ ማድረግ፣ የወያኔንና ሻብያን ህገ መንግስት ቀዳዶ ለሁሉም ማህበረሰብ የሚጠቅም ከህዝብ ተሳትፎ ጋር ህገ መንግስትን መመስረት ( ክግዚአብሄር ቀጥሎ ህገ መንግሰቱን እንደ ዶግማ ሀዝብም ሆነ መንግሰት መከተል አለበት። ነባሪ የሆነውን የህዝብን አኗኗር በየ ክ/ ሀገሩ ም መካት አለበት)። እያንዳንዱን ተቋም በለሞያ የሆኑትን ስራቸወን እነዲሰሩ ማሻሻል። የዘር ድንበርን አፈራርሶ እንደ በፊቱ በየአካባቢው ክ/ሀገርን ማምጣት። ጠቃሚ የሚሆን ለ ህዝብ የሰራ ከሌሎች አገራት በጥናት መሞከር ከሰራ በምረጫ ከውይይት በሗላ ይፀድቃል። አነድን ፖሊሲ ለማምጣት ህዝብ መንግስት እንዲወያይበት የትኛው ጎጂ ነው ኮፒ ፔስት ነው ወይ ጠቃሚ ነው በማለት። ዋና ገንዘብ ብደራ ጎጂ ቢሆንም ቅድሚያ አገር ከጠላት መጠበቅ ስላለበት ማንኛውን መሳርያ የጦር ልምድ ከሁሉ ቀዳሚ ነው። ይህ ፒፒ ያረገውን እስማማለሁ። ዲፕሎማሲን ከወዳጅ እስከ ጠላት ማጠንከር። በሀይማኖት ጣልቃ አለመግባት ግን አገርን የሚጎዳ የሆነ አዲስ መጤን ማስወገድ ለምን ማህበረሰብን የሚከፋፍል ስለሆነ። ትምህርት ተቋም ከግብረገብ ከጥበብ ከአገር ዋና ቋንቋ ና አገር ታሪክ ትምህርት ዋና መሰጠት አለበት። እንግሊዘኛም የአለም ቋንቋ ስለሆነ ይህም መካት አለበት።
ደሞ ባህለዊ ወይ አገር በቀል ትምሀርት አማርኛ ሰዋሰው ግአዝ ና ግብረገበረ በተለያዩ መንፈሳዊና አባቶች መሰጠት፣ አብሮ ደሞ በጎ አድራጎትን ለህዝቡ ማስተማር። ሌሎች ያገሪቱም ቋንቋ እዚህ ይመደባል። ዋና ነገሩ የተለያየ ዘር ቋንቋም ሆነ ሀይማኖት ከዋና ቋንቋ አማርኛ፣ ኦረቶዶክስ ና ሱፊ እስላም ( እነዚሀይ ሀይማኖቶች የነበሩ ያሉ ) ስለሚገዳደር፣ እንደ ህዋሀትና ዛሬ ድረስ ወደ መጋጨት፣ ጦርነት ስለሚያመጣ ማህበሩም ሆነ መንግስት መስራት አይችሉም አገሪቱም ለጠላት ትጋለጣለች እርስ በራስ ግጭት ይፈጠራል አገሪቱም ወደፊት በተፈለገው ሁኔታ መጓዝ አትችልም።
የተለያዩ እንደዚህ አይነቱን የእውነት የሰው ግንባታ ያስፈልጋል መጀመርያ ሰረቆት ሙስና አገርን ሀዝብን ወደ ሀሗላ የሚያስቀሩና ትውልድን የሚያበላሹ ስለሆኑ ነው። ሰው ላይ መሰራት ነው ፎቅ ከመገንበት። ምከንያቱም የራስህዝብ ነው አገርን የሚያሳድገው የሚገነባው። እንደ አረብ አገር የውጭ አገር ሰው ከሰራልህ በድን ነህ ማለት ነው። አገሩም የውጮች ነው የሚሆነው እነሱ ስለገነቡት።
መጀመርያው ምእራፍ እንዳልኩት ይህ የሻብያና የፒፒ ፉክክር ለየትኞቹ ሀብታም አገራት ልገዛ የማለት በቶሎቶሎ ከተማን ማሳደግ አርቲፊሻልና አላስፈላጊ እዳ ውስጥ በመግባት እውነታባልሆነ የአሽከርና የጌታ አገራትን በህዝብ በአገር ላይ መጫን ነው። ይመሰለኛል የፒፒ ችኮላ አገሪቱ በውጭ ሰዎች ትእዛዝ ነው እነሱ እንዲመቻቸው።