Page 1 of 1
እኛ ከኢትዮጵያ ሌላ እናት የለንም! ኢትዮጵያም ከኛ ሌላ ልጆች የሏትም!
Posted: 24 Jan 2026, 15:39
by Horus
አለቀ ደቀቀ! ይህ ለወዳጅም ለጠላትም የታወጀ ነው!
ከነገ ወዲያ ክሪስቶፈር ላንዶ አዲሳባ ይመጣል !
ለምን?
ስለ ቀጠናው ጂኦኢኮኖሚክስ ለመደራደር1
ልብ በሉ ጂኦፖለቲካ አይደለም ጂኦኢኮኦንሚክስ ነው
የግብጽ ያረጀ ባዶ ጂኦፖለቲካ ውድቅ ነው
አሁን ድርድሩ ጂኦኢኮኖሚ ነው
Re: እኛ ከኢትዮጵያ ሌላ እናት የለንም! ኢትዮጵያም ከኛ ሌላ ልጆች የሏትም!
Posted: 24 Jan 2026, 16:55
by Horus
Re: እኛ ከኢትዮጵያ ሌላ እናት የለንም! ኢትዮጵያም ከኛ ሌላ ልጆች የሏትም!
Posted: 24 Jan 2026, 17:23
by Digital Weyane
IMF ማለት የእናት መቀነት ነው!
Re: እኛ ከኢትዮጵያ ሌላ እናት የለንም! ኢትዮጵያም ከኛ ሌላ ልጆች የሏትም!
Posted: 24 Jan 2026, 18:46
by sesame
Horsey,
I got the following from facebook! It describes your Ethiopia perfectly!
ያቺ የአለማችን የመጨረሻዋ ድሃ ሀገር
ያቺ ጉግል ላይ በረሃብ የአለማችን ቀዳሚ ሀገር
ያቺ በእርስ በእርስ ጦርነት የአለማችን ቀዳሚ የሆነችው ሀገር
ያቺ ከመዲናዋ 5 ኪሜ በሰላም ወጥተህ የማትገባባት ሀገር
ያቺ የሆቴል ቡሌ ጉርሻ የሚሸጥባት ሀገር
ያቺ የመንግስት ሰራተኛ በሆቴሎች ደጃፍ በፌስታል ቡሌ ሚለምንባት ሀገር
ያቺ ዶክተሮች ፆማቸውን የሚያድሩባት ሀገር
ያቺ በጠራራ ፀሃይ ሿሿ የሚሰራባት ሀገር
ያቺ የገዛ ሕዝቧን በድሮን የምትጨፈጭፍ ሀገር
ያቺ ረሃብን ህዝቧ ላይ ልክ እንደ የጦር መሳርያ ምትጠቀመው ሀገር
ያቺ በIMF & WORLD BANK በእዳ የታነቀችው ሀገር
ያቺ የኢማራት ተላላኪ የሆነችው የብልፅግናዋ ሀገር ኢትዮጵያ ነች ፓይለት እና ጀት ተከራይታ የምትፎክረው! ሚሉሽል ብትሰሚ ተኩለሽ ባልወጣሽ በሏት!
Re: እኛ ከኢትዮጵያ ሌላ እናት የለንም! ኢትዮጵያም ከኛ ሌላ ልጆች የሏትም!
Posted: 24 Jan 2026, 18:54
by DefendTheTruth
እኔ ከሁሉም በላይ በጠቅላይ ሚንስትሩ ንግግር ዉስጥ አንድ ያስተላለፈዉ መልዕክት ነዉ ድንቅ ያስባለኝ። ለአየር ኃይሉ አበላት በሙሉ አንድ ወሳኝ መልዕክት ተላልፎዋል። የኢትዮጵያን እስትራቴጅክ ጥቅም ለማስከበር ለምደረገዉ ወሳኝ ፍልምያ ራሳችዉን እንድታዘጋጁ የምል፣ አንኳር መልዕክት በዛሬዉ ዕለት ተላልፎዋል፣ በጠቅላይ ሚንስትሩ ንግግር ዉስጥ።
Re: እኛ ከኢትዮጵያ ሌላ እናት የለንም! ኢትዮጵያም ከኛ ሌላ ልጆች የሏትም!
Posted: 24 Jan 2026, 19:19
by sesame