Page 1 of 1
Re: የ Fifi ወዘከላ
Posted: 24 Jan 2026, 18:02
by almaze
ናብ ዕብዳን ጽላለ ♪ ♫ ♪
Please wait, video is loading...
Re: የ Fifi ወዘከላ
Posted: 24 Jan 2026, 19:03
by Digital Weyane
አንተ የምትፖስታቸው ነገሮች የበታችነት ስሜት ህመሜን ለማስታገስ ረድተውኛል ብል ማጋነን አይሆንም። የራስህን የበታችነት ስሜት ህመም ለመፈወስ ስትጣጣር የኛን ህመምም እየፈወስክ እንዳለህ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ። የብልፅግና ፓርቲ አንተን በማግኘቷ እድለኛ ናት። ከልብህ የምታገለግላት ኤምሬት አብዝታ ትባርክህ የኔ ወንድም። አምየን።
ዳውን ዳውን ኤርትራ!