Page 1 of 1

ከይቅርታ ጋር፣ ወያኔ፣ ሻብያ፣ ኦነግ፣ ኢሀድግ#2 ወይም ፒፒ ካልሆናችሁ

Posted: 23 Jan 2026, 11:38
by ethiopianunity
የኢትዮዽያን ህዝብ፣ ጎሳ፣ዘር በጅምላ የምንታቋሽሹ። ለራሳችሁ ሀዝብ ና ለአገሪቱ የበለጠ ስቃይና ጦርነት እየጋበዛችሁ ስለሆነ ከድንቁርነታችሁ ከጥላቻ ስሜታችሁ በረድ እንድትሉ የኔ ምክር ነው። ይህ ድክመታችሁ ነው። ፖለቲካውን አልተገነዘባችሁም ማለት ነወ።

የነበረ ያለ የሚቀጥል የኢትዮዽያን እምነት ኦርቶዶክስ፣ ባህል፣ ማንነትን የሚያንቋሽሽ ሁሉ ከአገር እድገት ፣ትምሀርት ፣ስልጣኔ ጋር ምንም አያገናኘውም። ከሀዲ የመሆን ነው አላማችሁ። እውነት ያሸንፋል! እነዚህ ነገሮች ደሞ በትክክል መደረግ አለባቸው ከማሀበረሰቡ ጋር በመወያየት። አለበለዝያ ለስላሳው ጦርነት በህዝብ ላይ ነው፣ እገነባለሁ ብሎ ማሀረሰብን መበታተን ከቤታቸው ከተወለዱበት መለየት ነው። ትምህርት ብሎ አገር አጥቂን ትምህርት ትውልድ እንዲበላሽ ማድረግ ነው። አሰለጥናለሁ ብሎ ማሀበረሰቡን ከራስ ማንነትን ፣ በራስ አለመተማመንን በትወልዱ ላይ ማሰረፅ ማለት ነው። ጥቅሙ በአእውነታ መብለጥ ሰለበት።