Page 1 of 6
የፋኖ ኃይሎች ተጋድሎ፣ ድል እና የአውደ ግንባር ውሎዎች ልዩ አሁናዊ መረጃዎች እና ዘገባዎች
Posted: 23 Jan 2026, 02:04
by MINILIK SALSAWI
የፋኖ ኃይሎች ልዩ አሁናዊ መረጃዎች እና ዘገባዎች
Posted: 23 Jan 2026, 02:13
by MINILIK SALSAWI
Re: የፋኖ ኃይሎች ተጋድሎ፣ ድል እና የአውደ ግንባር ውሎዎች ልዩ አሁናዊ መረጃዎች እና ዘገባዎች
Posted: 23 Jan 2026, 02:23
by MINILIK SALSAWI
ኮ/ል ፋንታሁን ሙሀባ ምን እያሉ ነው? / መከታው ማሞ "ሴራን በጣጥሰናል" /አፋብን ስለ እስክንድር ነጋ
Posted: 23 Jan 2026, 02:30
by MINILIK SALSAWI
Re: የፋኖ ኃይሎች ተጋድሎ፣ ድል እና የአውደ ግንባር ውሎዎች ልዩ አሁናዊ መረጃዎች እና ዘገባዎች
Posted: 23 Jan 2026, 03:44
by MINILIK SALSAWI
Re: የፋኖ ኃይሎች ተጋድሎ፣ ድል እና የአውደ ግንባር ውሎዎች ልዩ አሁናዊ መረጃዎች እና ዘገባዎች
Posted: 23 Jan 2026, 10:43
by MINILIK SALSAWI
Re: የፋኖ ኃይሎች ተጋድሎ፣ ድል እና የአውደ ግንባር ውሎዎች ልዩ አሁናዊ መረጃዎች እና ዘገባዎች
Posted: 23 Jan 2026, 10:58
by MINILIK SALSAWI
አፋብንና እርስ በርሱ የገጠመው የብልጽግና ጦር …. ኤርትራ ያጋለጠችው የብልጽግና ጉድ ልዩ አሁናዊ መረጃዎች እና ዘገባዎች
Posted: 25 Jan 2026, 00:38
by MINILIK SALSAWI
ኦራሉ ወታደሩ በቦምብ ጋየ …. ፋኖን የከዳው ባንዳ እርምጃ ተወሰደበት …. ጋይንት፣ ክምርድ ንጋይ፣ ላስታ!
Posted: 25 Jan 2026, 00:42
by MINILIK SALSAWI
“የአማራን ትግል ለመጥለፍ ከፋኖ በላይ መሆን ይጠይቃል … መላው ኢትዮጵያን ሳንይዝ አንተኛም” ( ጄኔራል ተፈራ ማሞ )
Posted: 25 Jan 2026, 00:49
by MINILIK SALSAWI
ወሳኝ ወታደራዊ ካምፕ ተያዘ …. አዲሱ ስምሪት”ዘመቻ ማጽዳት … ቋራ! ጋሸና! ሽሬ! ሻሁራ! መቅደላ! ጋይንት!
Posted: 25 Jan 2026, 00:53
by MINILIK SALSAWI
Re: የፋኖ ኃይሎች ተጋድሎ፣ ድል እና የአውደ ግንባር ውሎዎች ልዩ አሁናዊ መረጃዎች እና ዘገባዎች
Posted: 26 Jan 2026, 01:01
by MINILIK SALSAWI
« Ils ont tout brûlé » : au nord de l’Éthiopie, le conflit entre le pouvoir central et les milices des Fano se réveille
Posted: 26 Jan 2026, 01:27
by MINILIK SALSAWI
"They burned everything": in northern Ethiopia, the conflict between the central government and the Fano militias is flaring up
https://miniliksalsawi.substack.com/p/t ... n-northern
የእኛ ተነሳሽነት ሕፃናትን ጨምሮ በግዳጅ ከተመለመሉት ወታደሮች ሠራዊት የላቀ ነው። ፋኖዎች ለነጻነታቸውና ለሕዝብ ነፃነት ነው የሚታገሉት
Posted: 26 Jan 2026, 01:43
by MINILIK SALSAWI
«የእኛ ተነሳሽነት ሕፃናትን ጨምሮ በግዳጅ ከተመለመሉት ወታደሮች ሠራዊት የላቀ ነው። ፋኖዎች ለነጻነታቸውና ለሕዝብ ነፃነት ነው የሚታገሉት» ........ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ (፭) ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ) ከየፈረንሳዩ የድረ ገጽ ጋዜጣ ሚዲያፓርት (Mediapart) ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ተናግረዋል:: ...... ሙሉ የዜና ዘገባውን ከዚህ በታች ማግኘት ይቻላል:: ....
https://miniliksalsawi.substack.com/p/t ... n-northern
የፋኖ ኃይሎች በአንድ ድርጅት ሥር መሆን ድርድርን ያቀርባል ወይስ ውጊያን ያጠናክራል?
Posted: 26 Jan 2026, 01:54
by MINILIK SALSAWI
የፋኖ ኃይሎች በአንድ ድርጅት ሥር መሆን ድርድርን ያቀርባል ወይስ ውጊያን ያጠናክራል?
https://mereja.com/amharic-v3/7669
ሦስተኛው ዙር የኦሮሚያ የመሣሪያ ግዥ አዲስ መረጃ!ራያ መሆኒ! ቋራ! ዓባይዳር! ሻሁራ! ግራ ካሱ
Posted: 26 Jan 2026, 03:54
by MINILIK SALSAWI
የፋኖ አመራሩ በቢቢሲ “ስለአፋብን አመራሮች አመራረጥ” ...... የፋኖ ኦፕሬሽን በደብረ ማርቆስ
Posted: 26 Jan 2026, 06:29
by MINILIK SALSAWI
በምስራቅ ጎጃም ዞን ከታፈሱ 1330 ወጣቶች መካከል 850 የሚደርሱት ከደብረ ማርቆስ ማሰልጠኛ ካምፕ መጥፋታቸው ተረጋግጧል
Posted: 26 Jan 2026, 06:40
by MINILIK SALSAWI
በምስራቅ ጎጃም ዞን ከታፈሱ 1330 ወጣቶች መካከል 850 የሚደርሱት ከደብረ ማርቆስ ማሰልጠኛ ካምፕ መጥፋታቸው ተረጋግጧል"
እነዚህ አራት ወጣቶች ደረጀ ጎሹ፣ ደሳለኝ ወርቁ፣ እንዳለ ይበልጣልና ዝጋለ ሰጤ ይባላሉ በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ከመርጡለ ማርያም ከተማ መሐል አደባባይ ታፍሰው ድቅድቅ ባለው ጨለማ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ ከተጓዙ 110 ወጣቶች መካከል ይገኙ ነበር።
ደሳለኝ ወርቁ በመርጡለ ማርያም ከተማ ዙሪያ የሸዋት ቀበሌ ነዋሪ ሲሆን ከአመታት በፊት በደረሰበት የአንጀት መታጠፍ በቀዶ ጥገና ህክምና ህይወቱ የተረፈች መሆኑን የሚመሰክር ለምጽ በሆዱ መሀል ተመልክተናል። ቀሪ ሶስት ወጣቶች ከተሰማሩበት የጉልበት ስራ በሚኒሻዎች ታፍሰው ከደሳለኝ ወርቁ ጋር በአንድ መኪና ተጭነው ደብረ ማርቆስ ወታደራዊ ማሰልጠኛ እራሳቸውን ማግኘታቸውንም ከታፋሾች አንደበት ሰምተናል።
ሚኒሻዎች እየደበደቡ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ከወሰዱን በኋላ ስልካችንን ቀምተው ምሽት በአንድ መኪና አጭቀው የወሰዱን 60 የመርጡለ ማርያም ከተማ ወጣቶችና 50 የዙሪያ ቀበሌ ወጣቶች በድምራችን 110 ሁነን ደብረ ማርቆስ ከተማ ስንደርስ ከምስራቅ ጎጃም ዞን ወረዳዎች ታፍሰው ከመጡት ጋር 1330 እንሆን ነበር ያሉት ወጣቶቹ በወታደራዊ ካምፕ ለ10 ቀናት መቆየታቸውን ያስታውሳሉ ።
በደብረ ማርቆስ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ በገባን በሁለተኛው ቀን ለሁለት ከፍለው ወደ አዳራሽ ወስደው የሀይማኖት አባቶች፣ ሴቶች፣ ወጣቶችና ሽማግሌዎች የሚደበደቡበትን video እንድንመለከት ካደረጉን በኋላ ከዚህ ወጣችሁ ብትጠፉ ጥንፈኛው እንደዚህ ያሰቃያችኋል እያሉ ሲያሸማቅቁን እኛ እየሳቅን እንመለከታቸው ነበር እያሉ በፈገግታ የገጠማቸውን ነገር ሁሉ እያወጉን አረፈድን።
ለቀን ስራ ይሆናል ብለን በለበስነው ልብስ ስፖርት ሲያሰሩን የነበሩትም ከታፈሱት ውስጥ ግዙፍ ሰውነት ያላቸው ተመርጠው ሲሆን ከ45 ቀን በኋላ ፓራ ኮማንዶ ሁነን እንደምንመረቅ ተነግሮን ስልጠና ከጀመርንበት ቀን ጀምሮ ቀን በቀን ወጣቶች እየጠፉ ወደ ሀገራቸው ሲሔዱ እኛም ጠፍተን ወደ እናተ መጠናል አዚህ ከመጣን በኋላ አስፈላጊው እንክብካቤ ተደርጎልናል በማለት ለ206ኛ ኮር ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
"ፓራ ኮማንዶ "ወይንስ "ፋራ ኮማንዶ" የሚለው ሳይገባን በቀን ስራ ልብሳችን እና በባዶ እግራችን አሰልጥነው ወደ ጦርነት ሊማግዱን መሆኑን በመረዳት በማሰልጠኛ ከነበረው 1330 ታፋኝ መካከል 850 የምንሆነው እየጠፋን ወደ ፋኖ ተቀላቅለናል ያሉት እነዚህ ወጣቶች የአረመኔው ስርዓት ሰሞኑን በከተማዎች እያደረገ ያለውን የወጣቶችን አፈሳ እና ስቃይ ትክዝ እያሉ አጫውተውናል ።
በስርዓቱ ታፍሰው ከማሰልጠኛ የወጡትን ወጣቶች በመንከባከብ ላይ የሚገኘው 206ኛ ኮር በመርጡለ ማርያም ከተማ በስራ ላይ የነበሩ ወጣት ልጆቻችሁን የተነጠቃችሁ እና የጠፉባችሁ የእነዚህ ወጣት ቤተሰቦች
ዛሬ ልጆቻችሁ ከወንድሞቻቸው ጎን በአስተማማኝ ሁኔታ ይገኛሉና ልጆቻችሁን ትረከቡ ዘንድ ጥሪ እናቀርባለን።
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል!
እጅ የሰጡ ባንዳዎች በቦምብ አለቁ! ኮማንዶ ለኮማንዶ ከባድ ትንቅንቅ! የፋኖ አብሪዎች የፈፀሙት ጀብድ
Posted: 26 Jan 2026, 06:57
by MINILIK SALSAWI
የአየር ኃይሉ ጉዶችና የጀኔራሉ ሚስት ፣ ቅቤ ነጋዴው ጀኔራልና የተገደሉት ፓይለቶች
Posted: 26 Jan 2026, 11:12
by MINILIK SALSAWI