Page 1 of 1

ሆረስ ደስተኛው! ኢትዮጵያ በውስጥም በወጭም ድል እያደረገች ነው!

Posted: 22 Jan 2026, 15:34
by Horus
እልልታ እልልታ ነው ! ጀርመን ኢትዮጵያ 130 ሚሊዮን ሕዝብ ይዛ ያለ ባሕር በር መኖር አትችልም ሲሉ አቋም ወስደዋል!

ኢትዮጵያ በሁሉም መስክ ሩጫ ላይ ነች!

ጥራ ተጣጥራ የኑሮ ውድነት መቀነስ ብቻ ነው ያለብን ! ከዚያ በተረፈ በሁሉም መስክ አገሬ እንደ ቆከብ እያበራች ነው

Re: ሆረስ ደስተኛው! ኢትዮጵያ በውስጥም በወጭም ድል እያደረገች ነው!

Posted: 22 Jan 2026, 15:40
by Horus
ዘመነ ካሴ የሚባል ጎጃሜ ወያኔ መቀሌ ተደብቆ ወቃይትን ሊሸጥ የሚባክን ባንዳ !

የትህነግ
ሻቢያ
ግብጽ
ገረድነት የወረደው ፋኖ

Re: ሆረስ ደስተኛው! ኢትዮጵያ በውስጥም በወጭም ድል እያደረገች ነው!

Posted: 22 Jan 2026, 16:01
by Horus

Re: ሆረስ ደስተኛው! ኢትዮጵያ በውስጥም በወጭም ድል እያደረገች ነው!

Posted: 22 Jan 2026, 16:05
by Odie
በድን የሆንክ ስው!
በውስጥም በውጭም ተወጥራ ላለች አገር ይህን ስትቀባጥር አታፍርም?
A crook can not be straightened at old age!

Re: ሆረስ ደስተኛው! ኢትዮጵያ በውስጥም በወጭም ድል እያደረገች ነው!

Posted: 22 Jan 2026, 18:02
by Tiago

Re: ሆረስ ደስተኛው! ኢትዮጵያ በውስጥም በወጭም ድል እያደረገች ነው!

Posted: 22 Jan 2026, 18:24
by Dama
Weslata, you shiit every where. G*matam