Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 6997
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

የኢትዮጵያን ታቦት ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ

Post by Naga Tuma » 19 Jan 2026, 20:59

የኢትዮጵያን ጥንታዊነት ለማወቅ ብዙ ባይርቅ ከፈረዖዎች ዘመን መጀመር ይቻላል።

ከስደት በፊት ታላቅ ፈረዖ የነበረዉ አክናተን በምድር ላይ ለመጀመርያ ግዜ ኣንድ እግዝኣብሔር ማለትን ያስተማረ መሆኑን ታሪክ ያስረዳል።

ከስደት በፊት የጥንት ኢትዮጵያን ለተወሰነ ግዜ የመራ መሆኑንም የተጻፈ ታሪክ እንድናጤነዉ ያስፈልጋል።

ከስደት በኋላ ታላቅ ፕሮፌት ሆኖ ሙሴ እንደተባለም ታሪክ ያስረዳል።

የአስርቱ ትዕዛዛት ኣባት መሆኑም ይታወቃል።

ይህ ማለት በሮም የተመሠረተዉ የካቶሊክ ክርስትና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ከሚሸከመዉ እና ከሚጠብቀዉ አስርቱ ትዕዛዛት በኋላ የተፈጠረ ነዉ።

ከካቶሊክ ክርስትና ኣፈንግጦ የወጣዉ የፕሮቴስታንት ክርስትና በኢትዮጵያ ምንም መሠረት የሌለዉ ነዉ።

ምክንያቱም የኦርቶዶክስ ክርስትና በፈረዖ በኩል እና በቃልቻ እና ቃሉ በኩል ኢትዮጵያ ዉስጥ መሠረት ያለዉ ሲሆን ሮም ከተፈጠረዉ የካቶሊክ ክርስትና ኣፈንግጦ የወጣዉ የፕሮቴስታንት ክርስትና በምንም በኩል ከፈረዖ ሆነ ከቃልቻ ወይም ቃሉ ጋር የምያገናኘዉ ዬለም።

ይህቺን ያህል ማስተዋል ኣስቸጋሪ ነዉ ወይስ እዚህ የጻፍኩኝ ስህተት ኣለዉ?

ስህተት ከሌለዉ ትንቢቱ ለመጤዉም እምቢታ ያለዉ ነዉ ማለት ስህተት ነዉ?

Tiago
Member
Posts: 3032
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የኢትዮጵያን ታቦት ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ

Post by Tiago » 19 Jan 2026, 23:44

Monolatry vs. Monotheism: Atenism is often described as monolatristic, meaning it acknowledged the existence of other gods but insisted on the exclusive worship of Aten. This differs from true monotheism, which denies the existence of any other deities.

The ancient Egyptians primarily practiced polytheism, worshiping many gods. However, during the reign of Pharaoh Akhenaten in the 14th century BC, a form of monotheism centered on the worship of the sun god Aten was briefly established, but it did not last long after his death.

Monotheism is the belief in a single, all-powerful God who is the creator and sustainer of the universe. This concept is central to Judaism .others followed later.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6997
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጵያን ታቦት ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ

Post by Naga Tuma » 20 Jan 2026, 00:29

Tiago wrote:
19 Jan 2026, 23:44

Have you read Moses and Monotheism by Sigmund Freud, which was published in Germany in 1939?

In addition, have you read Moses and Akhenaten: The Secret History of Egypt at the Time of the Exodus by Ahmed Osman, which was published in 2002?

If you have, do you agree or disagree that Moses was the Pharaoh par excellence?

Tiago
Member
Posts: 3032
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የኢትዮጵያን ታቦት ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ

Post by Tiago » 20 Jan 2026, 01:34

in Exodus 4:4 God commands Moses, atop Mt. Horeb, to hold the staff-turned-snake by the tail, an action to be compared with the many portrayals of the young Horus holding snakes (and other animals) by the tail. Once again, so Horus, so Moses, as the latter becomes the equal to the former (and by extension to Pharaoh).

I may be wrong, (Horus is the god of kingship, and Pharaoh was considered the living embodiment of Horus) Horus was there and so were pharaohs, long before the arrival of Moses the Hebrew.

I do not believe a Jew became a Pharaoh.

Horus
Senior Member+
Posts: 41039
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያን ታቦት ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ

Post by Horus » 20 Jan 2026, 02:22

በትንታዊት ግብጽ ኃይሞኖት የፈጠሩት እራሳቸው ጥንታዊ ኢትዮጵያዊያን ናቸው።

ሆረስ የግሪክ ቃል ሲሆን ትክክለኛው የቀምጥ ቃሉ ሃራ ወይም ካራ ነበር። እሱም ፈጣሪ ኃይል ማለት ነው።

አከናተን ዛሬ በግዕዝ ከነጠን የምንለው ሲሆን አጭር ትርጉሙ ሁሉን ነገር የሚሰራው የፀኃይ ብርሃን (እሳት) ማለት ነው። በግብጾች ዘንድ አተን ያሉት ፀኃይ እራሱ (ሰንኪስክ) እና ራህ የሚሉት የፀኃይ ብርሃን ወይም ጮራ ለይተው ነበር የሚተግርጉሙዋቸው ።

ራ ፣ ራህ ፣ ራዕይ ዛሬም ቢሆን የፀኃይ ብርሃን ማለት ነው ። ከዚህ ቀረብ የሚለው ኦሮ ፣ ኡር (ሆረስ) ዛሬም በግዕዝና እብራይስጥ ፀኃይ ወይም ብርሃን ማለት ነው።

ለምሳሌ እኛ እሁድን ኡርሰንበት እንለዋለን ፤ ኡራኤል የብርሃን አምላክ ማለት ነው።

አከን አተን ፈጣሪ ብርሃን እንደ ሆነው ሁሉ ፋራህ (ፋራኦ) ከሰተ ብርሃን ፣ shining light, sunshine ማለት ነው ።

ፋህ በራ፣ ታየ ፣ ተከሰተ ማለት ሲሆን ራህ ብርሃን ማለት ነው ።

በአንድ ቃል የግብጽ ነገስታት የተናገሩት ቋንቋ የኢትዮጵያ ጥንታዊ የሴም ቃል ነው ። የሴም ቋንቋ አባት ቀምጥ ሲሆን ያ ቋንቋ ያለው በኛ በኢትዮጵያዊያን ዘንድ ነው ።

ምርምር ፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ተላብሰን ይህን ምስጢር እስከምናውቅ ድረስ ያልነበሩና የምያውቁ ሰዎች በሚወረውሩት መላምት ስር እንኖራለን።

Axumezana
Senior Member
Posts: 18684
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የኢትዮጵያን ታቦት ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ

Post by Axumezana » 20 Jan 2026, 03:25

እኛ ታቦት እያልን የምንሰግድለትና የምናሸበሽብለት ሰው ሰራሽ መክተፍያ ነገር ጣኦት ነው። በዚህ ዘመን በክርስቶስ ስናምን ልባችን የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ ይሆናል።

Naga Tuma
Member+
Posts: 6997
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጵያን ታቦት ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ

Post by Naga Tuma » 20 Jan 2026, 03:47

Tiago wrote:
20 Jan 2026, 01:34
in Exodus 4:4 God commands Moses, atop Mt. Horeb, to hold the staff-turned-snake by the tail, an action to be compared with the many portrayals of the young Horus holding snakes (and other animals) by the tail. Once again, so Horus, so Moses, as the latter becomes the equal to the former (and by extension to Pharaoh).

I may be wrong, (Horus is the god of kingship, and Pharaoh was considered the living embodiment of Horus) Horus was there and so were pharaohs, long before the arrival of Moses the Hebrew.

I do not believe a Jew became a Pharaoh.
I take it that you haven’t read the two books. Correct?

Naga Tuma
Member+
Posts: 6997
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጵያን ታቦት ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ

Post by Naga Tuma » 20 Jan 2026, 19:59

መልስ ኣለህ Tiago?

የወለጋ ሰዉ ነህ?

ምናልባት የወለጋ ሰዉ ከሆንክ ይህ ርዕስ ዛሬ ኣንድ የድሮ አባባልን ኣስታወሰኝ።

ወለገ ጎጋ ባቱ ጄቹ ዸጌሴ ቤክታ?

ዱር ቀልዲፍ ቱሬ።

ጀበነ ከነ ራጂ ከን ተኤ ስት ህን ፈካቱ?

ዮ አመንቲን ፕሮቴስታንቲ ከራ ፈረዖ ተኤ ከራ ቃልቻ ዮከን ቃሉ ኢትዮጵያ ኬስት ሁንዴ ከን ቀቡ ምት ዮ ጄዸሜ ከን ጎጉ ተአ ጄቹ ምቲ?

ዋ ቤካን ራጂ ከነ ሲፍ ሂኩ ወለገ ኬሰት ሀፌራ?

Tiago
Member
Posts: 3032
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የኢትዮጵያን ታቦት ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ

Post by Tiago » 20 Jan 2026, 20:54

I Haven't read the books you mentioned.will look for them

Naga Tuma
Member+
Posts: 6997
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጵያን ታቦት ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ

Post by Naga Tuma » 21 Jan 2026, 16:12

Tiago wrote:
20 Jan 2026, 20:54
I Haven't read the books you mentioned.will look for them
Thank you for the clear and clean answer.

If you don’t mind to answer, how long have you been in Ethiopia’s politics as an activist and in an official capacity, if any?

Post Reply