Page 1 of 1
The Djibouti Fever Soon Likely Visits Eritrea: Afar is Flashing its Finger. Shabia in Trouble
Posted: 19 Jan 2026, 12:46
by Abere
The Djibouti Fever Soon Likely Visits Eritrea: Afar is Flashing its Finger. Shabia in Trouble
Re: The Djibouti Fever Soon Likely Visits Eritrea: Afar is Flashing its Finger. Shabia in Trouble
Posted: 19 Jan 2026, 13:26
by Abere
That will be Great! Amen to that. I cannot wait for Abiy Ahmed regime to k!ss goodbye.
ሻዕብያ የወደደውን አጥቶ፤ የጠላውን ሲቀላውጥ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም።
Re: The Djibouti Fever Soon Likely Visits Eritrea: Afar is Flashing its Finger. Shabia in Trouble
Posted: 19 Jan 2026, 22:59
by Naga Tuma
ክፉ ኣትናገር እንደ መተተኛ።
ቅድም የኢትዮጵያን ታቦት ማወቅ ኢትዮጵያን ማወቅ ነዉ ያልኩኝ ስለ ህግሓኤ ትግል ታሪክ እየገረመኝ ሳሰላስል ቆይቼ ነዉ።
በዉስጤ እንደ መንጋ የሚፈልጉት በጥልቅ ሳይገባቸዉ ትግል ጀመሩ እንጂ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ታቦት ጋር የምያጣለት ምን ተዓምር ኣለ ስል ቆይቼ ነዉ።
ይህን ያልኩኝ ሰዉ የመጀመርያ ዓመት የኮሌጅ ተማሪ ሆኜ ስለ አደዋ ታሪክ የተማርኩኝ ቀን ከክፍል ወጥተን ዶርም እንደደረስን ዕዉነታቸዉን ነዉ የሚታገሉት ያልኩኝ ተማሪ ነኝ።
ኣንድ የጎንደር ሰዉ ጓደኛዬ ሰምቶ እንዴት እንዳየኝ እና በወቅቱ ክፍሉ ዉስጥ የነበረ ብርሃን ሁሌም ኣይረሱኝም።
ታቦትን ነካችሁ ብሎ እግዝኣብሔር በተዓምራዊ አሰራሮቹ ብያርማቸዉ እንጂ እግዝኣብሔር እኛን ከኤርትራዊያን በላይ ያዉቀናል ማለት እንችላለን?
በአለም ዙርያ በየቀኑ በየቤቱ በሽበሽ የሆነ ቋንቋ ለእንደዛ ዓይነት ትግል ምክንያት ነዉ ማለት ለእኔ ኣሳማኝ ኣይዴለም።
ፍርዱ ለሁሉም ነዉ።
Abere wrote: ↑19 Jan 2026, 13:26
That will be Great! Amen to that. I cannot wait for Abiy Ahmed regime to k!ss goodbye.
ሻዕብያ የወደደውን አጥቶ፤ የጠላውን ሲቀላውጥ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም።
Re: The Djibouti Fever Soon Likely Visits Eritrea: Afar is Flashing its Finger. Shabia in Trouble
Posted: 20 Jan 2026, 06:16
by Zack
ኤርትራን እና ኤርትራዊያን ምን እየተዋጉ እንደነበር አያውቁም ብለህ ማሰብ እብድነት ነው። እነሱ ራሳቸውን ሀገር መኖር እንደሚፈልጉ ግልጽ ያውቁ ነበር፤ ለረጅም ጊዜ የተነፈገባቸውን መብት ለመመለስ እየታገሉ ነበር