Page 1 of 1

The way forward for the Orthodox Church from religio-politics to preaching Jesus Christ !

Posted: 19 Jan 2026, 11:35
by Axumezana
ስንዴን ከእንክርዳድ
ያበጠረ የለየ መንገድ
ከድብትርና ጥንቁልና
ፅድታ ስትራመድ በኢየሱስ ጎዳና
ያ ነው ለኢትዮጵያ መንፈሳዊ ህክምና
መብራት ለአለም ከመንበረ ኢዛና
እንቆቁልሹ ተፈታ ለኢትዮጵያ መልካም ዜና