Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7160
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ግምታዊ መለኮታዊ ጎህ በፍጥረት በር፥ ቁጥር 7 (ጥያቄ ቁጥር 6)

Post by Naga Tuma » 19 Jan 2026, 00:33

ሀመታቱ አዳን ኑ ባሴ ብሎ የዘፈነዉ አብተዉ ከበደ ፉፋን ያዘፈነዉ የአደዋ አባት ኣፄ ምንልክ እና የደጃዝማች ጆቴ ቱሉ ሀመታ ሆኖ የኖረዉ በትለር የተባለ ነበር ብሎ መለኮት ኣላዘፈነዉም ማለት ይቻላል?

ኤርገምቴ ያለን እት ኤርጌ ከተባለ ሌላ ምን ማለት ይቻላል?