Page 1 of 1

አማራ ፋኖ በዋግ ኽምራ የአብይ አህመድ ወንበር ጠባቂ ሚሊሽያ ኃይል ላይ የድሮን ጥቃት ፈጸመ ---> እግዚአብሄር ከፋኖ የመቆም ምስክርነት።

Posted: 18 Jan 2026, 20:13
by Abere
አማራ ፋኖ በዋግ ኽምራ የአብይ አህመድ ወንበር ጠባቂ ሚሊሽያ ኃይል ላይ የድሮን ጥቃት ፈጸመ ---> እግዚአብሄር ከፋኖ የመቆም ምስክርነት። የኦሮሙማ ሃይል ተስዳ የመቁረጥ እና ፍርሃት የፈጠረው አቦሰጥ ድርጊት የሚያሳየው የአብይ አህመድ ዘመን እያከተመ መምጣቱን ነው።