Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18977
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ፋኑዬ አአን ያስከፍት ይሆን!

Post by Axumezana » 18 Jan 2026, 18:47

አማራ አአ አትግባ ሲሉት
ነፍጥ ታጥቆ፥ መጣ ገለል በሉለት
ስምንት አመት ሙሉ አገር ሳያረጋጉ
መብላት መጠጣት ነው የእኖንተኔ ወጉ
ገለል በሉለት ገለል ያርጋችሁ
ነፍጠኛው ገብቷል በየጓዳችሁ



https://