Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41919
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ! ዛሬ የከተራ 2018 ዋዜማ ነው!

Post by Horus » 17 Jan 2026, 18:14

ከተረ ማለት ዉሃ በገንዳና በግድብ ያዘ ፣ ትንሽ ኩሬ ሰራ ማለት ሲሆን ታቦታት በወንዝ፣ በባህር ዳር ለጥምቀተ በዓል ወርደ ተሰበሰቡ ማለት ነው። በኔ ግምት ጥምቀትን የሚልቅ የኦርቶዶክስ ክብረ በዓል ያለ አይመስለኝም !