ግምታዊ መለኮታዊ ጎህ በፍጥረት በር፥ ቁጥር 6 (ጥያቄ ቁጥር 5)
Posted: 17 Jan 2026, 17:20
ከአደዋ በፊት እየሱስ ተቀበልኩ ያለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሰዉ እና ከአደዋ በኋላ እየሱስ ተቀበልኩ ያለ የኢትዮጵያ ፕሮቴስታንት ሰዉ መካከል እየሱስ ስለ ማለት ብቻ ላይ መስማማት ከጎደለ የትኛዉ የኢትዮጵያ ሰዉ ትክክል ሆነ?
እኔ እንደ ኣንድ ሰዉ ከ33 ዓመታት በላይ ስለ ሃይማኖት ኣሰላስዬ፣ ከሃያ ዓመታት በላይ ከስደት በፊት ታላቅ ፈረዖ ስለ ነበረ አክናተን፣ ከስደት በኋላ ታላቅ ፕሮፎት ሆነ ስለ ተባለዉ ሙሴ ገብቶኝ ለማስተማር የጣርኩኝ ነኝ።
ካልተሳሳትኩኝ የኢትዮጵያ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ከሃምሳ ዓመታት በፊት የሚከተለዉን ያለዉ እኔ ለሃያ ዓመታት ገደማ ለማስተማር ስለጣርኩኝ ነዉ።
እደ እዶ ምድር
ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ
ተነባቢ የአስር ምስጥር
ለካ ኣንተ ነህ!
ስለ ኣንድ ጉዳይ ከሆነ፣ መሆኑ ተጠንቶ የሚደረስበት ከሆነ፣ ሎሬቱ እኔ ጥናቱን ሳልጀምር ከብዙ ዓመታት በፊት የደረሰበት፣ እኔ የሎሬቱን ጥናት ሳላዉቅ ኣጥንቼ የደረስኩበት ነዉ ማለት ነዉ።