Fano
Posted: 16 Jan 2026, 16:20
https://www.facebook.com/share/p/1H35fW ... tid=wwXIfr
ሰበር መረጃ
ኢያሱ አባተ ከጎንደር ገብቷል፣ ከሸዋ መከታው ማሞ እንደሚቀጥል ታውቋል!
ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጋር በተደረገ የሰላም ስምምነት ከጎጃም ማስረሻ ገብቷል፣ ከወሎ ኮ/ል ፋንታሁን ገብቷል። ዛሬ ደግሞ የደረጀ እና የጌታ አስራደ ጓደኛ ኢያሱ አባተ ከጎንደር ወደሰላም መጥቷል። በመቀጠል ከሸዋ መከታው እንደሚገባ መረጃዎች ያመላክታሉ። ከመከታው በኋላ እስክንድር ነጋ እና ደረጀ በላይ አንድላይ እንደሚገቡ እና ያኔ በአፍሪካ ህብረት እና የኢጋዳ አወያይነት የተደረገው የሰላም ውይይት ሙሉ በሙሉ ተግብራዊ እንደሚሆን ተጨባጭ መረጃዎች ያመላክታሉ።