Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
fasil1235
Member
Posts: 2142
Joined: 01 Jul 2018, 08:58
Location: Sululta

Fano

Post by fasil1235 » 16 Jan 2026, 16:20

https://www.facebook.com/share/p/1H35fW ... tid=wwXIfr
ሰበር መረጃ
ኢያሱ አባተ ከጎንደር ገብቷል፣ ከሸዋ መከታው ማሞ እንደሚቀጥል ታውቋል!

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጋር በተደረገ የሰላም ስምምነት ከጎጃም ማስረሻ ገብቷል፣ ከወሎ ኮ/ል ፋንታሁን ገብቷል። ዛሬ ደግሞ የደረጀ እና የጌታ አስራደ ጓደኛ ኢያሱ አባተ ከጎንደር ወደሰላም መጥቷል። በመቀጠል ከሸዋ መከታው እንደሚገባ መረጃዎች ያመላክታሉ። ከመከታው በኋላ እስክንድር ነጋ እና ደረጀ በላይ አንድላይ እንደሚገቡ እና ያኔ በአፍሪካ ህብረት እና የኢጋዳ አወያይነት የተደረገው የሰላም ውይይት ሙሉ በሙሉ ተግብራዊ እንደሚሆን ተጨባጭ መረጃዎች ያመላክታሉ።

Horus
Senior Member+
Posts: 41933
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Fano

Post by Horus » 16 Jan 2026, 16:28

እነዚህ ከሽፍትነት ወደ ስልጣኔ የሚመለሱ ሰዎች መመስገን አለባቸው! ያማራን ሕዝብ የወያኔ ሻቢያና ግብጽ ገረድ ከማድረክ የከፋ ወንጀል ሊኖር አይችልም! ኢሳያስ የተባለ የኢትዮጵያ ደመኛ ጠላት አሁን ደሞ ባማራ ደም ሊነግድ አይገባውም! ለምንድን ነው አማራ አማራን የሚገድለው?

fasil1235
Member
Posts: 2142
Joined: 01 Jul 2018, 08:58
Location: Sululta

Re: Fano

Post by fasil1235 » 16 Jan 2026, 16:30


Post Reply