Page 1 of 1
<<ሺ ኤይንት ኖ ጉድ ፎር ዩ>> ማለቱ ምን ማለቱ ነው ይሄ ሸለፈታም የግብፅ ሰላይ!
Posted: 16 Jan 2026, 15:51
by Digital Weyane
Re: <<ሺ ኤይንት ኖ ጉድ ፎር ዩ>> ማለቱ ምን ማለቱ ነው ይሄ ሸለፈታም የግብፅ ሰላይ!
Posted: 16 Jan 2026, 16:06
by Digital Weyane
አይሾውስፒድ አብራው ላደረችው እህታችን ክብሯን የሚነካ ነገር ስለተናገረ የብልፅግና ካድሬአችን almaze/Misraq ንዴቱ ገንፍሎ እንደ ልቅሶ ቤት ሽሮ ቡልቅ ቡልቅ አለበት። በየድኅረ ገፁ ገላ አጥንትን የሚሰብር ቃላት እየተፋ ፣ እሳት እያናፋ ፣ የአይሾውስፒድን ስምን ለማጥፋት በይፋ ጦርነት አውጇል።
Re: <<ሺ ኤይንት ኖ ጉድ ፎር ዩ>> ማለቱ ምን ማለቱ ነው ይሄ ሸለፈታም የግብፅ ሰላይ!
Posted: 16 Jan 2026, 20:40
by Digital Weyane
Re: <<ሺ ኤይንት ኖ ጉድ ፎር ዩ>> ማለቱ ምን ማለቱ ነው ይሄ ሸለፈታም የግብፅ ሰላይ!
Posted: 16 Jan 2026, 21:42
by Digital Weyane
እህታችንን በጎልድ ዲገርነት በመፈረጃቸው እኛ የብልፅግና ታጋዮችን በሙሉ እጅግ አስቆጥቶናል።
Re: <<ሺ ኤይንት ኖ ጉድ ፎር ዩ>> ማለቱ ምን ማለቱ ነው ይሄ ሸለፈታም የግብፅ ሰላይ!
Posted: 17 Jan 2026, 00:49
by Digital Weyane
የሀገራችን ኢትዮጵያን ስም በአለም ደረጃ ለማስጠራት ለውጭ አገር ወንዶች ራሷን አሳልፋ የምትሰጥ ሴት ክብር እንጂ ንቀት አይገባትም።
Re: <<ሺ ኤይንት ኖ ጉድ ፎር ዩ>> ማለቱ ምን ማለቱ ነው ይሄ ሸለፈታም የግብፅ ሰላይ!
Posted: 17 Jan 2026, 02:34
by Fiyameta
Its amazing how the brother was able to see a glamorous escort behind the facade of Miss World ribbon sashes. She ain't no good for you, bro! Nuff said!