በጎንደር የእስክንድር ቀኝ እጅ (እያሱ አባተ) ወደ ብልፅግና ገብቷል።
Posted: 16 Jan 2026, 13:08
በእስክንድር ቆርባችሁ እስክንድር ያማልዳል ያለ እርሱ እንታነቃለን ስትሉ የነበራችሁ አስመሳይ ሌቦች እንኳን ደስ አላችሁ።
በዳውንቱ ድርድር መሰረት እስክንድር በወሎ ፡ በጎጃምና በጎንደር የሰየማቸው እንደራሳዎቹ በሙሉ ለብልፅግና እጅ ሰጥተዋል።
የአማራ ብሔርተኝነትን ለማዳፈን እስክንድር ያቋቋመው አፋሕድ የተባለው ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ፈርሷል። የቀረው ጥቂት ሃይል ሸዋ ውስጥ ሲሆን በዛም ያለው በቅርቡ ወደ ብልፅግና ይገባል።
የአንዳንድ የእስክንድር አምላኪዎች ከዚህ ፎረም መሰወር ምክንያቱ ይህ ነው። ማን እንደሆኑ ታውቋቸዋላችሁ።